ከ«ዶናልድ ጆን ትራምፕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
Created by translating the page "Donald Trump" |
No edit summary |

መስመር፡ 1፦
{{መረጃሳጥን ሰው|ስም=ዶናልድ ትራምፕ|ስዕል=Donald_Trump_August_19,_2015_(cropped).jpg|ባለቤት=ኢቫና ዜልኒኮቫ (ከእ.ኤ.አ 1977-1991)
ማሪያ ሜፕልስ (ከእ.ኤ.አ 1993-1999)
ሜላኒያ ኖውስ (ከእ.ኤ.አ 2005 ጀምሮ)|ልጆች=ከዜልኒኮቫ
[[ዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር]]
[[ ኢቫንካ ትራምፕ]]
[[ኤሪክ ትራምፕ]]
ከሜፕልስ
[[ቲፋኒ ትራምፕ]]
ከኖውስ
[[ባሮን ትራምፕ]]|ሙሉ_ስም=ዶናልድ ጆን ትራምፕ|አባት=ፍሬድ ትራምፕ|እናት=ሜሪ አን ማክሊኦድ|የትውልድ ቦታ=[[ክዊንስ]] [[ኒውዮርክ ከተማ]]|የተወለዱት=እ.ኤ.አ ጁን 14 1946|ሀይማኖት=ፕሪስባይቴሪያኒዝም|ፊርማ=Donald_Trump_Signature.svg}}
'''ዶናልድ ጆን ትራምፕ '''(እ.ኤ.አ ጁን 14 ቀን 1946 ተወለደ) አሜሪካዊ ነጋዴ ፣ ፖለቲከኛ ፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቹ ታዋቂ እና ለእ.ኤ.አ 2016ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ የፕሬዚደንት ምርጫ ለሪፐብሊካን ፓርቲ ስያሜ እጩ ነው። የትራምፕ ኦርጋናይዜሽን ሊቀ-መንበር እና ፕሬዚደንት ሲሆን በጨዋታ እና በሆቴል ዘርፍ በተሰማራው ትራምፕ ኢንተርቴይንመንት ሪዞርትስ ደግሞ መሥራች ነው።