ከ«አትክልት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''አትክልት''' ከሕያዋን ነገሮች አምስቱ ዋና ዘርፎች አንዱ ናቸው። [[ምግበለፊ]] [[ውኑክለስ]] ናቸው፣ ይህም ማለት የራሳቸውን ምግብ ይሰራሉ እና ውስብስብ ወይም ባለኑክለስ ህዋስ (ሴሎች) ያላቸው ናቸው። አብዛኞቹ አትክልት ከስፍራ ወደ ስፍራ መዛወር እንደ [[እንስሳ|እንስሶች]] አይችሉም። ሲበቅሉ ግን እጅግ ቀስ ብለው ይዞራሉ።
 
በአትክልት ዘርፍ ውስጥ ታዋቂ አይነቶች [[ዛፍ]]፣ [[ዕፅ]]፣ [[ቊጥቋጥ]]፣ [[ሣር]]፣ [[ሐረግ]]፣ >[[ፈርን]]፣ [[ሽበት]]ና [[አረንጓዴ ዋቅላሚ]] ይገናሉ። በ[[አትክልት ጥናት]] ዘንድ፣ አሁን 350,000 ያሕል የአትክልት ዝርያዎች ይኖራሉ። [[ፈንገስ]] እና አረንጓዴ ያልሆነ ዋቅላሚ ግን እንደ አትክልት አይቆጠሩም።
 
አብዛኛው አትክልት በመሬት ውስጥ ይበቅላሉ፣ አገዳቸው ከላይና ሥራቸው በታች አላቸው። አንዳንድ በ[[ውኃ]] ላይ ሰፋፊዎች ናቸው። ውኃና ምግብ ያሚያገኙ በሥሮቻቸው በኩል ነው፤ ከዚያ በአገዳ ወጥተው እስከ ቅጠሎች ድረስ ሲጓዙ ነው። በቅጠሎች ውስጥ በሚገኙት ትንንሽ ቀዳዳዎች ውኃ በ[[ፀሐይ]] ዋዕይ በመትነን፣ ውኃው በአገዳው መንገድ ምግብን ከታቹ ወደ ላይ ይስባል። ይህም [[ስበተ ቅጠላበት]] ይባላል።