ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ትግራይ Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
Tigray Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 36፦
| east_west =
}}
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቐለ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ውቕሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ ፣ዓድዋ፣ ሸራሮ፣ ሰቲት ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ ሽረ እንዳስላሴ፣ ማይጨው፣ ኾረም እና ኣላማጣ ናቸው። [[ኤርትራ]]፣ [[ሱዳን]]፣ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት 6.2 ሚልዮን ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው።
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}
|