ከ«ኦሮምኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ኦሮሚኛ''' ወይም ''አፋን ኦሮሞ'' በአፍሪካ ደረጃ ከአረብኛ እና ሃውሳ ቀጥሎ በብዛት የሚነገር ቋንቋ ነው። 263,000 የሚደርሱ ተናጋሪዎች በ ጎረቤት ሃገሮች [[ሶማሊያ]] እና [[ኬኒያ]] እንዳሉ ታውቋል። በአጠቃላይ ከ 25 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪዎች በ ኢትዮጲያ እና በኬኒያ ይገኛሉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቋንቋውን ለመጻፍ የሚጠቀመው [[የላቲን ፊደል]] ነው። ኬንያ ውስጥ የኣሉት ኦሮሞዎች ኦርማ በሚባል የነገድ ስም ይታወቃሉ።
 
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}