ከ«ለንደን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 7,615,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 7,429,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |51|30|N|00|10|W}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
ለንደን «'''ሎንዲኒዩም'''» ተብሎ ምናልባት 39 ዓ.ም. ግድም ተመሠረተ። በ[[92]] ዓ.ም. [[የሮሜ መንግሥት]] ክፍላገር መቀመጫ ከ[[ኮልቸስተር]] (''ካሙሎዱኑም'') ወደ ሎንዲኒዩም ተዛወረ፤ ሮማውያንም እስከ ወጡ እስከ 402 ዓ.ም. ድረስ እንዲህ አገለገላቸው። [[አንግሎ-ሳክሶኖች]] ከዚያ ገብተው '''ሉንደንዊክ''' የሚባል መንደር በ600 ዓክልበዓም. ግድም በዚያ ሠፈሩ። በ[[1058]] ዓ.ም. ከ[[ዊንቸስተር]] ጋር የ[[እንግላንድ]] ዋና ከተማ ሆነ፤ በ[[1098]] ዓ.ም. የእንግላንድ ብቸኛ ዋና ከተማ ሆነ።
 
{{Commons|London|ለንደን}}