ከ«አባታችን ሆይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
የግዕዙን ወደ አማርኛ የተረጎመ ለውጥ ነው
መስመር፡ 44፦
ኀበ ፍቁር ወልድኪ ኢየሱስ ክርስቶስ፣
ከመ ይሥረይ ለነ ኃጣውኢነ።
 
'''<u>በአማርኛ</u>'''
 
'''እመቤታችን''' '''ቅድስት ድንግል ማርያም''' ሆይ ፥ በመልአኩ በ'''ቅዱስ ገብርኤል''' ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ። በሀሳብሽ ድንግል ነሽ ፤ በሥጋሽም ድንግል ነሽ አሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ልዑል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታንና ምሕረትን ለምኝልን ኃጢአታችንን ይቅር ይለን ዘነድ ለዘለዓለሙ አሜን። (የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፩ ፥ ፳፮ - ፶፰።)
 
የእግዚአብሔር አብ ጸጋ ፣ የእግዚአብሔር ወልድ ቸርነት ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅድስ አንድነት ከሁላችን ጋር ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን። (፪ኛ ጢሞቴዎስ ምዕ ፩ ቁ ፪።)
 
[[መደብ:ክርስትና]]