ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 331527 ከ82.45.159.116 (ውይይት) ገለበጠ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ውክፔዲያ''' የ[[m:List of Wikipedias|ባለ ብዙ ቋንቋ]] የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (''ኢንሳይክሎፒዲያ'') ነው። ማንኛውም ስው ለውክፔዲያ [[እርዳታ:Contents|መጻፍ]] ይችላል። ውክፔዲያ፣ ውክሚዲያ የተባለ ገብረ-ሰናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ የተለያዩ ቋንቋዎች ፅሁፎች አሉት። ውክፔዲያ በ[[ኢንተርኔት]] ከሚገኙ ታዋቂ መዛግብተ ዕውቀት አንዱ ነው።
 
ዉክፔዲያ ድረ-ገፅን መሰረት ያደረገና ማንም ሰዉ በቀላሉ እንዲያስተካክለዉ ተደረጎ የተዘጋጀ፣ በብዙ ቋንቋዎች የሚቀርብ ነጻ የ[[ኢንተርኔት]] [[መዝገበ እውቀት]] ወይም ኢንሳይክሎፒድያ ነዉ። ዉክፔዲያ የሚለዉን ስያሜ ያገኘዉ “ዊኪ” (ትርጉሙ ፈጣን ማለት ነዉ) የሚለዉን ቃል ከ[[ሀዋይኛ]] ቋንቋ በመወሰድና “ኢንሳይክሎፒድያ” ከሚልዉ የ[[እንግሊዘኛ]] ቃል ጋር በማዳቀል<ref>“wiki” in the Hawaiian Dictionary, Revised and Enlarged Edition, University of Hawaii Press, 1986</ref> ሲሆን እያንዳንዱ የዉክፔዲያ ገጽ እራሱ ከሚይዘዉ መረጃ በተጨማሪ አንባቢን ይበልጥ ግነዛቤ ለማስጨበጥ ከሚረዱ ሌሎች ተዣማጅ ገፆች ጋር ያለዉን የትስስር መረጃም በተጨማሪነት አካቶ የያዘ ነዉ።ነው።
 
ዉክፔዲያ የተመዘገበ (የሚታወቅ) አድራሻ ሳይኖራቸዉ ኢንተርኔት ላይ ያለምንም ክፍያ በፈቃደኝነት የሚጽፉ የበርካታ ግለሰቦች የጋራ የትብብር ዉጤትውጤት ነዉ።ነው። ስለሆነም ከአንዳንድ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ገደብ ከተጣለባቸዉ ገጾች በስተቀር ማንኛዉም የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚና ፈቃደኛ የሆነ ሰዉ፤ሰው፤ በብዕር ስም፣ ትክለኛ ስምን በመጠቀም ወይም ደግሞ ያለምንም ስምና አድራሻ፣ ዊክፔዲያ ላይ የፈለገዉን ሀሳብ የማስፈርና አስተዋጾ የማድረግ አሊያም ቀድሞ በሰፈረ ጽሁፍ ላይ ተጨማሪ መረጃን የማካታት፣ ስህተትን የማረምና የማስተካከል ፈቃድ ተሰጥቶታል።<ref>^ "Wikipedia's Jimmy Wales Speaks Out On China And Internet Freedom". Huffington Post. Retrieved September 24, 2011. "Currently Wikipedia, Facebook and Twitter remain blocked in China"</ref>
 
ዉክፔዲያ ከተመሰረተበት ከ[[2001 እ.ኤ.አ.]] ጀምሮ በፍጥነት በማደግ ላይ ያለና በብዛት ከሚጎበኙና ኢንተርኔት ላይ ከሚገኙ በረካታ የማጣቀሻ ድረ-ገጾች መካከል አንዱ ሲሆን [[2011 እ.ኤ.አ.]] [[መጋቢት]] ወር ብቻ ከ400 ሚሊዎን በላይ አዳዲስ ጎብኝዎች ድረገጹን እንደጎበኙት ኮም ስኮር ያካሄደዉያካሄደው የጥናተ ዘገባ ያመለክታል። ዉክፔዲያ ከ82,000 በላይ አርታኢዎች፣ ከ270 በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ያጠናቀሯቸዉን ከ19,000,000 በላይ የሚሆኑ መጣጥፎችን አካቶ የያዘ ድረ-ገጽ ነዉ። ዉክፔዲያ በአሁኑ ጊዜ 3,874,529 የእንግሊዘኛ መጣጥፎችን የያዘ ሲሆን በየቀኑ ከመቶ ሺህ በላይ ጎብኝዎች እንደሚጎበኙትም ይገመታል። በተጨማሪም በተለያዬ የአለም ክፍል የሚኖሩ ግለሰቦች በሚያደርጉት የጋራ አስተዋጾ በየቀኑ ከአስር ሺህ በላይ መጣጥፎች የተለያዩ ማስተካከያዎች የሚደረግባቸዉ ሲሆን ሌሎች በሺዎች የሞቆጠሩ አዳዲስ መጣጥፎች ደግሞ ዉክፔዲያንውክፔዲያን በየቀኑ ይቀላቀላሉ።<ref>Larry Sanger, Why Wikipedia Must Jettison Its Anti-Elitism, Kuro5hin, December 31, 2004.</ref>
 
ምንም እንኳን መሰረታዊ የውክፔዲያ መርሆች የሚባሉት አምስት ቢሆኑም ይህንኑ መዝገበ-ዕዉቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ይበልጥ ለማሻሻልና ለማጎልበት የሚያግዙ ሌሎች በርካታ ፖሊሲዎችና መመሪያዎች በዉክፔዲያ ማህበረሰብ ተቀርጸዉተቀርጸው ተግባር ላይ የዋሉ ሲሆን ነገር ግን እነዚህን መሰረታዊ መመሪያዎችና ደንቦች አስተዋጾ ማድረግ ካልጀመረ በስተቀር ማንኛዉምማንኛውም ሰዉሰው የማወቅ ግደታ የለበትም።<ref>^ "Wikipedia.org Site Info". Alexa Internet. Retrieved November 9, 2011.</ref>
 
በሌላ በኩል፣ ዉክፔዲያ አንድ ሰዉሰው ካለዉካለው የሙያ ችሎታ ይልቅ ለሚያበረክተዉለሚያበረክተው አስተዋፆ ትልቅ ግምት የሚሰጥ በመሆኑ፣ በተለያየ የእድሜ ክልል፣ ባህልና መነሻ (ዳራ) የሚገኝ ማንኛዉም ሰዉሰው የዉክፔዲያ አስገዳጅ ፖሊሲዎችን አሟልቶ እስከተገኘ ድረስ፣ ዉክፔዲያውክፔዲያ ላይ የፈለገዉንየፈለገውን መጣጥፍ እንዳንድስ የመጨመር አሊያም ማንኛዉም ዉክፔዲያውክፔዲያ ላይ የሚገኝ ሌላ ጽሑፍ፣ ማጣቀሻና ምስል የማየት የማሻሻልና የማረም አንዳደም ሙሉ ለሙሉ የመለዎጥና ፈቃድ አለዉ።አለው። በመሆኑም ዉክፔዲያ በተለያዩ አስተዋጾ አድራጎዎች በየጊዜዉበየጊዜው ማሻሻያ የሚደረግበት እንደመሆኑ መጠን፣ አድስ ከሚካተቱት መጣጥፎች ይልቅ ቀደም ሲል በድረ ገጹ የተካተቱ መጣጥፎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየታረሙና እየተሻሻሉ የሚሄዱ በመሆናቸዉበመሆናቸው የተሻለ የሃሳብ ጥራት፣ የመረጃ ሚዛናዊነትና ሙሉዕነት እንደሚኖራቸዉእንደሚኖራቸው ይታመናል።
 
== የዊክፔዲያ አመሰራረት ==