ከ«ካርል ማርክስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
ስለ ማርክስ ጠቅላላ መረጃ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Karl Marx_001.jpg|250px|right|thumb| ካርል ማርክስ]]
ተወለደ:ግንቦት 5፣ 1818 እ.ኤ.ኣ
 
ትርየር፣ የፕሩሽያ ግዛት፣ ጀርመን ኮንፌደሬሽን
 
ሞተ:መጋቢት 14፣ 1883 (በ64 አመቱ)
 
ሎንደን፣ ኢንግላንድ
 
የኖረባቸው ስፍራዎች:ጀርመን ፈረንሳይ፣ ቤልጅየም፣ ዩናይትድ ኪንግደም
 
ዜግነት:ጀርመን
 
ያጠናቸው መስኮች: ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ፣ ታሪክ፣ ፍልስፍና፣ ሶሽዮሎጅ
 
ተጽእኖ ያሳረፉበት: ፍሬድሪክ ሄግል፣ ጋብሬል ኮቤት
 
ተጽእኖ ያሳረፈባቸው:ሌኒን፣ አንቶንዮ ግራምሴ፣ ሮዛ ለክዘምበርግ፣ ትሮትስኪ፣ ማኦ፣ ቲቶ፣ ሆርክሄይመር፣ አዶርኖ፣ ማርከስ፣
 
ተጠቃሽ ስራዎቹ:ካፒታል I (1867), II (1885), III (1894)፣ ኮሚኒስት ማኒፌስቶ፣
]]
 
'''ካርል ሔንሪክ ማርክስ''' ([[ግንቦት 5]], [[1818]] – [[መጋቢት 14]], [[1883]]) ጀርመናዊ ፈላስፋ እና የ[[ፖለቲካ]] ተመራማሪ ነበር። የካርል ማርክስ ፅሑፎች በ[[ገንዘብ]]( [[ኢኮኖሚ]]) እና የኅይል [[ፖለቲካ]] ላይ ያተኮሩ ነበር። በማርክስ አስተሳስብ [[ደመወዝ]] ተከፋይ [[ሰራተኛ|ጉልበት]] ባለበት ሁሉ [[የመደብ ትግል]] ይኖራል ብሎ ያምን ነበር። በእርሱ እመነት ይህ የመደብ ትግል በሰራተኞች አሸናፊነትና የበላይነት የሚደመደም ነው።