ከ«እንግሊዝኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Anglospeak(800px).png|thumbnail|right|300px500px|እንግሊዝኛ መደበኛ የሆነባቸው አገሮች]]
[[File:EN English Language Symbol ISO 639-1 IETF Language Tag Icon.svg|thumb|75px|upright|EN]]
'''እንግሊዝኛ''' [[የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ]] ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 380 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 3ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 1 ቢሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ይችሉታል።