ከ«አማራ (ክልል)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 37፦
| east_west =
}}
'''አማራ''' (ክልል 3) ከዘጠኙ የ[[ኢትዮጵያ]] ክልሎች አንዱ ነው።ሲሆን ከ 1994 በፊት አራት የሀገሪቱን ዋና ወና ክፍለ ሀገራት የ ካትት ነበር እነሱም በጌምድር ጐጃም ወሎና ሸዋ ነበሩ ከ 1994 በሁዋላ ግን ከግማሽ በላይ የሚሆነዉ የአማራ መሬት ተተንትኖ ለሌሎች ክልሎች ተሰቱዋል። ለመሳሌ,,, ወደ አጋማሽ የሚሆነዉ የበጌመድር መሬት ለትግራይ ክልል ከግማሽ በላይ የጐጃም መሬት ለቤንሻነጉልና ለኦረመያ ክልል ከሶስት አራተኛ በላይ የወሎ መሬት ለአፋር ክልል እንዲሁም ግመሽ የሸወ መሬት ለኦረሚያ አንደተነተነ ይተወቃል።ዋና ከተማ [[ባሕር-ዳር]] ነው።ሰሆን,,, የአማራ ብሔራዊ ክልል ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ በ8° 45 እስከ 13° 45 ሰሜን የኬንትሮስ እና በ35° 46 እስከ 40° 25 ምስራቅ የኬንትሮስ መስመር ውስጥ የሚገኝ ሲሆንይገኛል። በምስራቅ የ[[አፋር (ክልል)|አፋር]]ና የ[[ኦሮሚያ ክልል|ኦሮሚያ]] ክልሎች፣ በምዕራብ [[ሱዳን]] እና [[ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል]]፣ በሰሜን የ[[ትግራይ ክልል]]ና በደቡብ የኦሮሚያ ክልል ያዋስኑታል። የቆዳ ስፋቱ ፻፶፯ሺ፸፮ ካሬ ሜትር ሲሆን ከአገሪቱ አሥራ አምስት በመቶ ድርሻ ይይዛል። የክልሉ ሕዝብ ብዛት ደግሞ በ[[2002|፳፻፪]] ዓ/ም 35,875,456 እንደነበር የተገመተ ሲሆን ከአገሪቱ ጠቅላላ ሕዝብ 33.9% አካባቢ ድርሻ ይይዛል ተብሎ ይገመታል።
ክልሉ በ፲ ዞኖችና በ፻፷፮ የገጠርና የከተማ ወረዳ አስተዳደሮች የተከፋፈለ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ፴፰ የሚሆኑት የከተማ አስተዳደሮች ናቸው።የአማራ፣የአገው፣የኦሮሞና የሌሎች ብሔረሰቦች በጋራ የሚኖሩበት ክልል ነው። በዚሁ ክልል ውስጥ [[ሰሜን ሸዋ]] አንዱ የአማራ ክልል እና ባለታሪክ ክልል ሲሆን የ[[አጼ ሚኒሊክ]] የትውልድ ሀገር ከ[[ደብረብርሃን]] 5 ኪሎሜትር ርቀት [[አንጎለላ]] አካባቢ ሲሆን ይህ ክልል በጀግንነት የሚታወቅ ቦታ ነው። ከእነሱም ውስጥ [[ተጉለት]] ፣[[ቡልጋ]] ፣ [[ምንጃር]] ፣ [[ጅሩ]] ፣[[መሬ]]/[[መርሀቤቴ]]/ ፣ [[መንዝ]] ፣ [[ይፋት]] ፣ [[አንኮበር]] ፣እና ሌሎችም አሉ። ይሄ ዞን ጀግንነት ብቻ ሳይሆን ደግነትና እንግዳ ተቀባይ ፣ አክባሪ ፣ ሀይማኖተኛ ፣ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ፣ አትንኩኝ ባይ ፣ ጀግና ሕዝብ ነው። ይህ ክልል 98.5 በመቶ [[አማርኛ]] ቋንቋ ተናጋሪ ነው ። ነገር ግን ጥንቱ የ ቤተ አምሐራ ምድር መነሻ የአሁኑን [[ወሎ]] አጠቃሎ የያዘ ሲሆን በውስጡም ጥንታዊውን አምሐራ ሳይንት፣ ደብረሲና፣ ተንታ፣ወግዲ፣ከለላ፣ለጋንቦ፣ኩታበር፣አምባሰል፣ሮሃ(ላሊበላ)፣ደላንታ እና ዳውንት፣ግዳን...ወዘተ ያጠቃልላል።