ከ«የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 13፦
ከሮሜ ሕዝብ አንዳንዱ ባርናባስን ቢከራክረው ቅሌምንጦስ ግን ሰምቶት በመከታው ድምጹን አነሣ። ከጊዜ በኋላ ባርናባስ ወደ ይሁዳ ተመለሰና ቅሌምንጦስ ደግሞ በተረፈ ለመረዳት እራሱ ወደ ይሁዳ ተጓዘ። እዚያ ስምዖን ጴጥሮስን አገኝቶ አሁን ከ[[ትንሳኤ]] በኋላ ስለ ሆነ ጴጥሮስ ስለ ኢየሱስ ስብከት፣ ስቅለትና ዕርግት ለቅሌምንጦስ አስረዳ።
 
ከዚያ በኋላ ስምዖን ጴጥሮስ ከሌሎች ሃይማኖታዊ ንቅናቄ መሪዎች በተለይም ከ[[ስምዖን ጠንቋዩ]] ጋር እያከራከረ ቅሌምንጦስ ይሰማል። ይህም ስምዖን በ[[ሐዋርያት ሥራ]] ፰፤፱ የተጠቀሰው ጠንቋይ ሲሆን፣ በነዚህ ጽሑፊችጽሑፎች መሠረት [[ዮሐንስ መጥምቁ]] ከተገደለ በኋላ ([[22]] ዓ.ም. ግድም) ከ[[ሳምራውያን]] ወገን አንድ [[ዶሲጤዎስ]] የተባለ [[ሐሣዊ መሢህ]] በፈንታው ተነሥቶ፣ ከዚያ ሳምራዊው ስምዖን ጠንቋዩ በዶሲጤዎስ ፈንታ ተተካ፤ እሱም ሌላ ሐሣዊ መሢህ ሆነ። ሁለቱ ሳምራውያን እኔ መሢህ ነኝ ባዮች ነበሩ ማለቱ ነው። ከዚህ በላይ ስምዖን ጠንቋዩ መረንነትን ያስተምር ነበር።
 
ቅሌምንጦስ በልጅነቱ በሮሜ ከቤተሠቡ ተለይቶ ነበር፤ ክርስቲያን ከሆነ በኋላ ግን ከጴጥሮስ ጋራ በ[[ሜዲቴራኔያን ባህር]] ዙሪያ [[ወንጌል]]ን እየሰበኩ በእግዜር ፈቃድ እናቱን፣ ወንድሞቹንና በመጨረሻ አባቱን በሕይወታቸው አገኟቸው።