ከ«የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ''' ስለ [[ክርስትና]] አጀማመር ከ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ስብከት ጀምሮ የሚመሰክሩ ታሪካዊ ጽሑፎች ናቸው።
 
ጸሓፊው እኔ [[ቅሌምንጦስ]] ነኝ ቢለንም በዛሬው [[አውሮጳ]]ውያን መምህሮች በኩል የሚጠራጥሩ ስላሉ አንዳንድ «ሐሣዊ-ቅሌምንጦስ» ይሉታል። ቅሌምንጦስም ከኢየሱስ ደቀ መዝሙር ከስምዖን [[ጴጥሮስ]] ቀጥሎበኋላ የ[[ሮሜ]] ከተማ ፪ኛው [[ሊቀ ጳጳስ]] (ወይም «[[ፓፓ]]») ሀነ።
 
ታሪኩ እንደሚመሰክረው፣ ቅሌምንጦስ የሮሜ ከተሜ ሲሆን፣ በአንዱ ዓመት በ[[ቄሣር]] [[ጢባርዮስ]] ዘመን ውስጥ፣ የሚከተለው ወሬ እስከ ዓለም ዳርቻዎች ድረስ በአፍ ቶሎ ተስፋፋ፦