ከ«ልብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
አንድ ለውጥ 330580 ከ197.156.115.159 (ውይይት) ገለበጠ - አይሻሸልም |
||
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Diagram of the human heart (multilingual).svg|thumbnail|250px| የሰው ልጅ ልብ፡ ቀስቶቹ የ[[ደም]]ን ጉዞ አቅጣጫ ያመላክታሉ።
'''ልብ''' ማናቸውም [[የጀርባ አጥንት]] ባላቸው እንስሳት የሚእኝ [[ብልት]] ነው። የሰው ልጅ ልብ እጅግ ጠንካራ ከሆነ [[ጡንቻ]] የተሰራ ሲሆን መጠኑም ጭብጥ [[እጅ]]ን ያክላል። ልብ ደምን በደም ቦምቧ በመርጨት የሚያሰራጭ [[ፐምፕ]] ነው። ይህንም ሲያደርግ፣ በቋሚ ድግግሞሽ በመጨማተር እና በመላላት ነው።
|