ከ«ቀለም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 110፦
|}
 
የአይናችንን የተፈተለ [[እንዝርት]] የመሰሉ ጥቃቅን ክፍሎች የ[[ብርሃን]] [[ሞገድ]] ሲመታቸው፣ ይህ ጉዳይ ወደ አእምሮ ተላልፎ እንደተማቹ ብርሃን [[የሞገድ ርዝመት]]ና ሃይል አይምሮአችን ወደ [[ቀይ]] [[አረንጓዴ]] እና [[ሰማያዊ]] መቺውን ብርሃን ይተረጉመዋል። ማስተዋል ያለብን እዚህ ላይ ቀለም በ[[ዐይን (ሥነ አካል)|አይን]]ና በ[[ብርሃን]] [[የሞገድ ርዝመት]] ብቻ የሚወሰን ሳይሆን [[አእምሮ]]ም ራሱ መጠነኛ ነው የማይባል አስተዋጾ ያደርጋል። [[ቢጫ]] [[ቀይ]]ና [[ሰማያዊ]] ቀለማት በአይን ይታዩ እንጂ እነዚህን 3 ቀለማት በማዋሃድ ህልቁ መሳፍርት የሆኑ የቀለም አይኖትችን እንድናይ የሚያደርገን አእምሮአችን ነው።
 
==የቀለም ተፈጥሮ ምንድን ነው? ==