ከ«ቀለም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Rendered_Spectrum.png|thumb|top|400px|ወጥ የቀለማት ስብጥር በ[[ተልመዶው የቀይ አረንጓዴቢጫ እና ሰማያዊ]] የቀለም ሜዳ]]
{|class=wikitable width=400 align="right" style="margin: 1em 0em 1em 1em; clear: right"
|+'''የሚታየው የ[[ብርሃን ህብር]] ቀለማት '''<ref>{{cite book | title = Fundamentals of Atmospheric Radiation: An Introduction with 400 Problems | author = Craig F. Bohren | publisher = Wiley-VCH | year = 2006 | isbn = 3527405038 | url = http://books.google.com/?id=1oDOWr_yueIC&pg=PA214&lpg=PA214&dq=indigo+spectra+blue+violet+date:1990-2007 }}</ref>
መስመር፡ 120፦
ከቀኝ የተቀመጠው ሰንጠረዥ የሚያሳየው በ[[ቀስተ ደመና]] ውስጥ ሊገኙ የሚችሉትን ከአንድ የጠራ [[የሞገድ ርዝመት]] ካለው ብርሃን የሚሰሩትን ቀለማት ነው። ከበታች ያለው ሰንጠረዥ የየቀለማቱን የ[[ሞገድ ርዝመት]]ና የ[[ሞገድ ድግግሞሽ]] በቁጥር ያሳየናል።
 
መረሳት የሌለበት የ[[ቀለማት ህብር]] አንድ ወጥ ሲሆን በ[[ተቆራረጠ]] የቀለም አይነቶች የምናይበት ምክንያት ከባህልና ያስተዳደግ ዘይቤ የተነሳ ነው። ምን ማለት ነው ኢትዮጵያ ያለ ሰው ቀይ ነው ብሎ የሚያምነውን አሜሪካ ያደገ ሰው ከነጭራሹ አላስፈላጊ ቀለም አድርጎ ሊቆጥረው ይችላል። ነገር ግን ሁሉም ህብረተሰብ ብርሃንን በአንድ አይነት የቀለም ህብር እንደሚከፋፍል ተደርሶበታል። ማለት አውሮጳዊውና ኢትዮጵያዊው ቀይ ነው ብለው የሚያስቡት ነገር አንድ አይነት ነገር ነው። <ref>[[Brent Berlin|Berlin, B.]] and [[Paul Kay|Kay, P.]], ''[[Basic Color Terms: Their Universality and Evolution]]'', Berkeley: [[University of California Press]], 1969.</ref>). በሁሉም ቦታ የሚሰራባቸው የቀለም ህብር ክፍፍሎች ስድስት ሲሆኑእነሱም [[ቀይ]]፣ [[ብርቱካን (ቀለም)|ብርቱካን]]፣ [[ቢጫ]]፣ [[አረንጓዴ]]፣ [[ሰማያዊ]] እና [[ወይን ጠጅ]] ናቸው። [[ኢሳቅ ኒውተን]] በሰምያዊበሰማያዊ እና በ[[ወይን ጠጅ]] መካከል ያለ [[ኢንዲጎ]] የተባለ ቀለም 8ኛ የሰወች ሁሉ የጋራ ቀለም ነው ቢሎ ቢጽፍም ቅሉ አሁን እንደተደረስበት አብዛኛው ህዝብ ይህን ቀለም ለይቶ ማየት ስለማይችል ከ6ቱ የጋራ መግባቢያ ቀለማት ሊባረር ችሎአል።
 
የቀለም ግንዛቤ በብርሃኑ ሞገድ ርዝመት ብቻ ሳይሆን አንድ-አንድ-ጊዜ በፈጠረው [[ብርሃን]]ም ሃይል ይወሰናል። ለምሳሌ በጣም ደብዛዛ ብርቱካናዊ ቢጫ እንደ [[ቡኒ]] ሆኖ እንገነዘበዋለን፣ እንዲሁ ድብዝዝ ያለ [[ቢጫማ አረንጓዴ]] በአይን ሲታይ የ[[ኦሊቭ አረንጓዴ]] ይመስላል።