ከ«ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 34፦
 
[[ስዕል:ተፈሪ1892.jpg|200px|left|thumb| ልጅ ፡ ተፈሪ ፡ መኮንን ፡ በ፲፰፻፺፪ ዓ.ም.]]
ከዚህ ፡ በኋላ ፡ [[በ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት]] ፡ የሕዝቦችን ፡ መብቶችና ፡ ተከፋይነት ፡ በመንግሥት ፡ አስፋፍቶ ፡ ሁለቱ ፡ ምክር ፡ ቤቶች ፡ እንደመረጡ ፡ አደረገ። በ[[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ.ም. ፡ ግርማዊነታቸው ፡ [[የአፍሪካ አንድነት ድርጅት|የአፍሪካ ፡ አንድነት ፡ ድርጅት]] ፡ በአዲስ ፡ አበባ ፡ እንዲመሠረት ፡ ብዙ ፡ ድጋፍ ፡ ሰጡ። በ[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ.ም. ፡ ወደ ፡ ካሪቢያን ፡ ጉብኝት ፡ አድርገው ፡ የጃማይካ ፡ ራስታዎች ፡ ተገኛኙ። በ[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ.ም. ፡ በ[[ማርክሲስት]] ፡ አብዮት ፡ [[ደርግ]] ፡ ሥልጣን ፡ ያዙና ፡ እሳቸው ፡ በእሥር ፡ ቤት ፡ ታሰሩ። በሚከተለው ፡ ዓመት ፡ ከተፈጥሮ ፡ ጠንቅ ፡ እንደ ፡ አረፉ ፡ አሉ ፤ ሆኖም ፡ ለምን ፡ እንደ ፡ ሞቱ ፡ ስለሚለው ፡ ጥያቄ ፡ ትንሽ ፡ ክርክር ፡ አለ። ብዙ ፡ ራስታዎች ፡ ደግሞ ፡ አሁን ፡ እንደሚኖሩ ፡ ይላሉ።
 
 
== ስያሜያቸው==