ከ«1 ስልማናሶር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[File:KingshalmaneserI.jpg|350px| right| thumb|1 ስልማናሶር ያፈረሰውን ከተማ አቧራ ሲያፍሰስ (? ምንጭ አይሰጠም።)]]
 
'''1 ስልማናሶር''' ([[አሦርኛ]]፦ ሹልማኑ-አሻረዱ) ከ1278 እስከ 1249 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[አሦር]] ንጉሥ ነበረ። «ስልማናሶር» የሚለው አጻጻፍ በኋላ ዘመን ከ[[ብሉይ ኪዳን]] ስለሚታወቀው ሞክሼ [[5 ስልማናሶር]] ነው።
 
ለዘመኑ 30 የ[[ሊሙ (የአሦር ማዕረግ)|ሊሙ]] ዓመት ስሞች ሁላቸው ከሰነዶች ታውቀዋል።