ከ«ማካ ሞንግ ሩዋድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''ማካ ሞንግ ሩዋድ''' (ማካ ቀይ ጽጉር) በ[[አየርላንድ]] አፈ ታሪክ ከ440 እስከ 426 ዓክልበ. ድረስ የአይርላንድ ብቸኛ ከፍተኛ ንግሥት ነበረች።
የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት፣ ከ503 ዓክልበ. ጀምሮ (ድሮ አቆጣጠር) የማካ አባት [[አይድ ሩዋድ]]፣ [[ዲጦርባ]] እና [[ኪምባይጥ]] በስምምነት እያንዳንዱ ዙፋኑን በየ፯ቱ ዓመታት እንዲፈራርቁ ወሰኑ። እንዲሁም ሦስቱ ነገሥታት እያንዳንዱ ለ፫ ጊዜ የ፯ ዓመታት ዘመኖች ነበሩዋቸው፤ ይህም 63 ዓመታት ፈጀ። (በ''[[ሌቦር ጋባላ ኤረን]]'' በአንዱ የድሮ ግጥም ያ ከ[[ክርስቶስ]] ልደት 450 ዓመታት በፊት ወይም 458 ዓክልበ. አካባቢ እንደ ነበር ያረጋግጣል።)
አይድ ሩዋድ ግን ዓርፎ እንደገና ፈንታው በደረሰበት ወቅት በ440 ዓክልበ. ሴት ልጁ ማካ ሞንግ ሩዋድ ስለ ዙፋኑ ይግባኝ አለች።
{{መዋቅር-ታሪክ}}
|