ከ«የመገጣጠሚያ አጥንት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Change jpg -> svg
Change png -> svg
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Joint.pngsvg|thumb|right|250px|የመገጣጠሚያ አጥንት]]
'''የመገጣጠሚያ አጥንት''' (''Joint'') ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ የተለያዩ የ[[አጥንት]] መዋቅሮች ግንኙነት የሚፈጥሩበት ቦታ ነው። ይህ መገጣጠሚያ እንቅስቃሴ እንዲፈቅድ ሁኖ የተሰራ ሲሆን በተጨማሪም ለመዋቅሩ ጥንካሬ ድጋፍ ይሰጣል። እነዚህ መገጣጠሚያዎች የተለያዩ ዓይነት ናቸው።
==የመገጣጠሚያ ዓይነቶች==
[[ስዕል:Gelenke Zeichnung01.svgjpg|thumb|right|250px|1. [[ድቡልቡል ተሰኪ መገጣጠሚያ]]፣ 2. [[ባለሞላላ መገጣጠሚያ]]፣ 3. [[ግልብጥ ተጋጣሚ መገጣጠሚያ]]፣ 4. [[አቃፊ መገጣጠሚያ]] እና 5. [[ዘዋሪ መገጣጠሚያ]]]]
የመገጣጠሚያ አጥንቶች እንደየ እንቅስቃሴ አፈቃቀዳቸው ይለያያሉ።