ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 147፦
 
ጥሬ ሥጋ ጀርሞች ኣሉት። የሚከተሉትንም ማወቅ ጠቃሚ ነው። [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%AC#.E1.8B.A8.E1.89.A0.E1.88.AC_.E1.8C.A8.E1.8C.93.E1.88.AB] ፩. ኣንድ እንሰሳ ሲታረድና ቆዳው ሲገፈፍ ጀርሞች በተለያዩ ሁኔታዎች ሥጋው ውጭ ላይ ስለሚቀሩ ያንን ማስወገድ ኣይቻልም። ፪. እንደ ባክቴሪያ ያሉ ጀርሞች በእየ20 ደቂቃዎች ሁለት በመሆን ይራባሉ። ይኸን እርባታ ቅዝቃዜ ያዘገየዋል። ስለዚህ እንሰሳው እንደታረደ ሥጋው ጥቅም ላይ ከኣልዋለ ሁልጊዜ መፈረጅ (ፍሪጅ ውስጥ መቀመጥ) ኣለበት። ለብዙ ጊዜ መቀመጥ ካለበት ሥጋው መፈረዝ (ፍሪዘር መግባት) ኣለበት። ፫. ኣንድ እንሰሳ ከመታረዱ በፊትና ከታረደ በኋላ በእንስሳት ሓኪም መታየት ኣለበት። ሓኪም ከሌለ ረዳት ሓኪሞች ወይም በሥጋ ምርመራ የሰለጠኑ ኣይተው ኣጠራጣሪውን ለእንስሳት ሓኪም የሚያቆይበት መዘጋጀት ኣለበት። ምክንያቱም ሓኪሞች ብቻ የሚያውቋቸው ከእንስሳት ወደ ሰዎች የሚተላለፉ ብዙ በሽታዎች ስለኣሉ ነው። [https://pubs.ext.vt.edu/400/400-460/400-460.html] [http://www.doh.wa.gov/YouandYourFamily/IllnessandDisease/AnimalTransmittedDiseases] [http://www.who.int/zoonoses/neglected_zoonotic_diseases/en/] [http://en.wikipedia.org/wiki/Tapeworm_infection] [http://www.ethiomedia.com/17file/2564.html]
፬. ሥጋ ውስጡ ንጹህ ነው። ፭. እንጨት ልሙጥ ስላልሆነ ለጀርሞች መደበቂያ ስለሚያገለግል ለብዙ ሰዎች የሚቀርብ ሥጋ ሲዘጋጅ መክተፊያ፣ የቢላ አጀታና ማቅረቢያው እንጨት ባይሆን ይመረጣል። ፮. [[የኮሶ በሽታ]] ሰውን የሚይዘው ያልተመርመር ጥሬ ሥጋ በመብላት ነው። የኮሶ በሽታ ያለብት ሰው በየሜዳው ሰገራ ሲወጣ ከብቶች የኮሶውን እንቁላል ከሳር ጋር በመብላት ይበከላሉ። [http://animaldiversity.org/accounts/Taenia_saginata/]
[https://www.youtube.com/watch?v=TSc8GSYpia8] [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%88%B6_%E1%89%A0%E1%88%BD%E1%89%B3]
 
===ግዕዝኤዲት ለኣይፎን 6 እና ኣይፓድ===