ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 8፦
የግዕዝን ቀለም (Glyph) በኮምፕዩተር በቀላሉና በቀልጣፋ ዘዴ ማቅረብ ስለቻሉ ሕዝቡ ከማተሚያ ቤቶች በተሻለ ሁኔታ በፊደሉ መሥራት ችሏል። በእዚህም የተነሳ ሕዝቡ መጽሓፍትንና የመሳሰሉትን ለማሳተም በየማተሚያ ቤቶች ወረፋ ከመጠበቅና ከመንግሥት እገዳ ተርፎ የእራሱ ኣታሚ ሆኗል። [http://www.fettan.com] [https://www.facebook.com/Tenthandfourth?fref=nf] ዘዴውም በዓማርኛ ሳይወሰን ለሁሉም የግዕዝ ቀለሞች መክተቢያና ማተሚያ ከሌሎች የዓለም ፊደላት እኩልና ጎን በሚገባ ሥራ ላይ እየዋለ ነው። [http://www.slideshare.net/nebiyu1/ethiopia-historic-highlights-july-21-2013] ይህ የዓማርኛ ውክፔዲያ ገጽ እንደ ሌሎች ትክክለኛ ገጾች የቀረበውም በግዕዝ የዩኒኮድ መደብ ቀለሞች ነው። ሌላው የ[[ትግርኛ]] ውክፔዲያ ገጽ ነው። የዶ/ር ኣበራ ፈጠራዎች [http://www.google.com/patents/US20090179778] (Ethiopic Character Entry - July 16, 2009 ሕትመት) በግዕዝ ሳይወሰኑ ለኣንዳንድ የዓለም ፊደሎች ኣዳዲስ ኣጠቃቀሞችና ፈጠራዎች ስለጠቀሙ ስድስት የዩናይትድ እስቴትስ ፓተንቶች ውስጥ ተጠቅሷል። [http://scholar.google.com/scholar?rlz=1T4GUEA_enUS611US611&um=1&ie=UTF-8&lr=&cites=16591930435158160807]
 
ዶ/ር ኣበራ ሞላ ዩናይትድ እስቴትስ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ [http://ethiopianembassy.org/] በኩል ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ፈጠራቸው ጉዳይ ፓተንት ማመልከቻ እ.ኤ.ኣ. ፌብሩዋሪ 15 1990 ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ያቀረቡት በኮምፕዩተር [http://inventors.about.com/library/blcoindex.htm] የተጻፈ የዓማርኛ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያው በመሆኑ ታሪካዊ ነበር። ኮሚሽነር ኣበበ ሙሉነህ መልሱን የጻፉት በአማርኛ የጽሕፈት መሣሪያ በተጻፈ ደብዳቤ ነበር። [http://archive.is/No43M] በኣሁኑ ጊዜ በኮምፕዩተር፣ [http://freetyping.geezedit.com/Q_and_A_with_Dr._Aberra_Molla_in_Amharic.htm] የእጅ ስልኮችና [https://itunes.apple.com/us/app/geezedit/id935624754?mt=8] በመሳሰሉት በግዕዝ ፊደል እየቀረቡ ያሉት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ስለሆኑ ሕልማቸው ከተሳካ ቆይቷል። በቅርቡም የዩናይትድ እስቴትስ መንግሥት ቊጥሩ 9,000,957 የሆነ የመጀመሪያውን የግዕዝ ፓተንት ወይም የፈጠራ ባለቤትነት መብት ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ሰጥቷል። [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO1&Sect2=HITOFF&d=PALL&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsrchnum.htm&r=1&f=G&l=50&s1=9000957.PN.&OS=PN/9000957&RS=PN/9000957]
 
===የግዕዝ ቀለሞች===