ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 13፦
ከልጃቸው ብሩክ ጋር የመጀመሪያውን የግዕዝ የእስክሪንና የማተሚያ ቀለሞች ለመሥራት ኣንድ ዓመት ግድም ነበር የወሰደው። የፊደሉም ችሎታ በማደግ መጀመሪያ ፖስትእስክሪፕት ከእዚያም በ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ትሩታይፕ [http://sirius-c.ncat.edu/EAS/news/EJSciTech/abera2.html] በኋላም ተንቀሳቃሽ (Embeddable) ሆኗል። ግዕዝ ወደ ኮምፕዩተር ሲገባ የስምንት እንግሊዝኛ ሥፍራዎችን በማስለቀቅ ዓይነት ኣንዱኑ ቦታ በየተራ በመጋራት ነበር። በዩኒኮድ መፈጠር የተነሳ እያንዳንዱ ቀለም የእራሱን ስፍራ ኣግኝቷል። [http://www.e-engraving.com/fonts/Font_Designers.htm] ብዙዎቹ የግዕዝ ቀለሞች በዓለም የፊደላት መደብ ዕውቅና ከኣገኙበት ከ፲፱፻፹፱ ዓ.ም. ወዲህ ግን የዕውቀት ክምችት እንዲስፋፋ እንደመጠቀም ዛሬም ኋላቀር በሆነው የአማርኛ የታይፕ መጻፊያው ዓይነት ቅጥልጥል የአማርኛ ፊደላት እየጻፉ ኢትዮጵያንና እራሳቸውን ወደኋላ እየጎተቱ ያሉትን እየተቃወሙ ነው። [http://sirius-c.ncat.edu/asn/country/ethiopia/AAU-Network/news/EJSciTech/abera2.html] ፊደሉንም ለማሟላትና ከሌሎች ፊደላት እኩል እንዲራመዱ በየጊዜው ጽፈዋል። ለምሳሌ ያህል እነ “ሀ”፣ “ሐ”፣ “ኀ”፣ “አ”፣ እና “ዐ” የተሳሳቱ ድምጾች ተሰጣቸው እንጂ በዶ/ር ኣበራ ገለጻ የእየራዕቦቻቸው ሞክሼዎች ስላልሆኑ ለማጥፋት ማዘጋጀት ቀርቶ ድምጾቻቸውን ተረክበው መብታቸው መከበር ኣለበት ነው። ዕውቀቱም ከዩኒቨርሲቲ ወደ ሕዝቡ መድረስ ኣለበት። ዓማርኛ፣ ቤንችና ጉሙዝ የቋንቋ ዋና ክፍሎች የ"ጨ" ቀለሞች፣ እንዚራንና ዘመዶች ቀለበቶች ሦስት ሳይሆኑ ሁለት ናቸው። የ“ሀ” ትክክለኛ ድምጽ “ኸ” በመሆኑና “ኸ”ም የዓማርኛ ሞክሼ ቀለም ስለሆነ ነው ግዕዝ ኮምፕዩተራይዝ ሲደረግ የምልክት መርገጫዎች ላይ የፊደል ስም የተሰጠው። የ“አ” ድምጽ በስሕተት “ኧረ” የሚለው ቃል ውስጥ ስንጠቀምበት የነበረ ድምጽ ስለሆነ ለ“ኧ” ስምትንተኛው የ“አ” ቤት ፊደል ድምጹን ዶክተሩ መልሰው ኣስረክበውታል። “ኧረ” መከተብ ያለበት በ“አረ” ነው። ምክንያቱም የስምንተኛው ድምጽ ቀለም የሚሠ'ራው ግዕዙ ወይም ራብዑ ላይ መስመር በመጨመር ስለሆነና የ“አ” ቤት ስምንተኛ ቀለም የማይኖርበት ምክንያት ስለሌለ ነው። ይህ የዓይኑ “ዐ” ባለመስመር “ዓ”ንም ሊመለከት ይችላል። የ“የ”ም ስምንተኛ ድምጽ ቀለም ኣለ። “ጯ” የተሠራው ቀለበት በሌለው “ጨ” ላይ በሚቀጠል ጫማ ነው። ግዕዝ ድምጻዊ ፊደል (Syllabic) ስለሆነ “ሀ” እና “ሃ” ወይም “አ” እና “ኣ” ድምጽ ስለማይጋሩ ነው ዶክተሩ ስማቸውን “ኣበራ” እንጂ “አበራ” በማለት የማይጽፉት። [http://dagmawibelete.blogspot.com/2013/05/ethiopic.html] እንዲሁም “ሰረቀ” እና “ሠረቀ” የሚባሉት ቃላት ከግዕዝ የተወረሱ ስለሆኑ ትርጕሞቻቸው ኣንድ ኣይደለም። ለግዕዝ የሚያስፈልጉትን በመጨማመር ከፈጠሯቸው የግዕዝ ምልክቶች መካክል መብት፣ ንግድ፣ ተመዝግቧል፣ ብር፣ ሳንቲም፣ ማጥበቂያ፣ ማላልያና ኣልቦ ኣኃዝ ይገኙበታል። የኮምፕዩተር 42 እንግሊዝኛ ቁጥሮችና ምልክቶች ከግዕዙ ጋር ያቀረቡት ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ሲያድርጉ ለግዕዝ ሥራ እንዲያገለግሉ ወስነው ከግዕዙ ቀለሞች ጋር በተመጣጠነ መልክ መሥራት ስለጀመሩ ኮምፕዩተር ገበታ ላይ ያሉት ኣጠቃቀም የግዕዝም ነው። በእጅ ጽሑፍና ማተሚያ ቤቶች ብቻ ይቀርብ የነበረው የግዕዝ ፊደል በ፲፱፻፹ ገደማ ኮምፕዩተራይዝድ ስለሆነ ኣጠቃቀሙ ወደ ኮምፕዩተር ዞሯል። ከእዚያም ወዲህ ፊደሉ የዩኒኮድ የዓለም ፊደላት መደብ ውስጥ ስለገባ እያንዳንዱ ቀለም የእራሱ ስፍራና ቍጥር ኣለው። [http://www.unicode.org/charts/PDF/U1200.pdf]
 
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ዘንድ ግዕዝ የ[[አዳም]] እና የ[[ሔዋን]] ቋንቋ ነበር። ፊደሉን የፈጠረው ከ[[ማየ አይኅ]] አስቀድሞ የ[[ሴት (የአዳም ልጅ)|ሴት]] ልጅ [[ሄኖስ]] ነበረ። [http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8B%95%E1%8B%9D] በሌላ በኩልም ኢትዮጵያዊው የግዕዝ ፊደል የዓለም ፊደላት ምንጭ ነው ይባላል። [http://www.bing.com/knows/search?q=history%20of%20writing&mkt=zh-cn] ፱https[https://tseday.wordpress.com/tag/ethiopic/]
 
===የግዕዝ ቁልፎች===