ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 33፦
===ግዕዝ ኣረጋገጥ===
ዶ/ር ኣበራ ግዕዝን ለመጀመሪያ ጊዜ በኮምፕዩተር እንዲከተብ ሲፈጥሩ እያንዳንዱ ቀለም የትኛው ቍልፍ ላይ መመደብ እንዳለበትም ፈጥረዋል። [http://archive.today/LWaLI] [http://www.youtube.com/watch?v=aj0OcUZVh8E&] ከእዚያም ወዲህ ኣመዳደቦቹ እንዳስፈላጊነታቸው በ[[ኢትዮወርድ]] (EthioWord) [http://www.ethiopic.com/EthioWord_1997.htm] [http://h-net.msu.edu/cgi-bin/logbrowse.pl?trx=vx&list=h-africa&month=9710&week=c&msg=VigErqFCLyUPvfsoCwFZkw&user=&pw=] እና [[ግዕዝኤዲት]] (GeezEdit) ተሻሽለው ቀርበዋል።
ግዕዝ ወደ ኮምፕዩተር ለመጀመሪያ ጊዜ ሲገባ ወይንም ግዕዝ በኮምፕዩተር እንዲሠራ ሲፈጥሩ ኣራት ኣዳዲስ ነገሮችን ፈጥረዋል። እነዚህም ኣንደኛ ፊደላቱ ኮምፕዩተር ላይ እንዲታዩና ሲታተሙም ወረቀት ላይ እንዲታዩ እያንዳንዱን ቀለም መሥራት። ሁለተኛው ለፊደላቱ ገበታዎችና ገጽታ በመፍጠር የትኛው ቀለም የትኛው ቍልፍ ላይ እንደሚመደብ መወሰን። ሦስተኛው እያንዳንዱ ቀለም ከሁለት መርግጫዎች በላይ ሳያስፈገልገው እንዲከተብ የመክተቢያ ዘዴ መፍጠር። ለምሳሌ ያህል በሁለት መርገጫዎች የሚከተብ ቀለም የሚታየው ሁለተኛው መርገጫ ከተረገጠ በኋላ ሊሆን ይችላል። ኣራተኛው ግዕዝ መሣሪያውን በሚገባ እንዲጠቀም ኣስፈላጊ የሆኑትን ኣዳዲስ ነገሮች መጨመር፣ መፍጠርና ማስተዋወቅ ነበሩ።[http://en.wikipedia.org/wiki/Writing_systems_of_Africa]
[https://groups.yahoo.com/neo/groups/rastareasonings/conversations/messages/890]
[http://www.ethiopianstories.com/component/content/article/55-science-a-technology/125-dr-abera-molla][http://dagmawibelete.blogspot.com/2013/05/ethiopic.html] [http://web.archive.org/web/20120202012912/http://www.ethiopic.com/ethiopic_computerization.htm]