ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 158፦
በኣይፓድና ኣይፎን ግዕዝኤዲትን ለመጠቀም ለጊዜው እንግሊዝኛውን በቋንቋነት በLanguage & Region በኩል ትቶ አማርኛን ኣንደኛ ማድርግ ይሻላል። ኣይፎንና ኣይፓድ ለኣለው ግዕዝኤዲት ዩኒኮድ ፊደል ጨምሮ የሚከፈለው $1.99 ለሦስቱም ነው።
 
ከእዚህ በፊት መጻፊያ ጠፍቶ በእንግሊዝኛ ፊደል ዓማርኛውን ፓልቶክ (Paltalk) በመሳሰሉ ድረገጾች ውስጥ ሲጽፉ የነበሩትን ነፃው የግዕዝኤዲት ድረገጽ መገላገሉ ይታወሳል። ከእዚህ በፊት መጻፊያ ጠፍቶ በእንግሊዝኛ ፊደል ዓማርኛውን ሲጽፉ ወይም ለጄልብሬክ ሲከፍሉ የነበሩትን ግዕዝኤዲት ገላግሏል። ከእንግዲህ ወዲያ ማንኛውንም የግዕዝ ቀለም በሦስት መርገጫዎች መክተብና ቴክኖሎጂን በሚ'ገባና ሳይንሳዊ ባልሆነ ዘዴ መጠቀም ኣስፈላጊ ኣይደለም። ይኸን በፔንዲንግ ፓተንት የተጠበቀ ትክክለኛ ቴክኖሎጂ ላልሰሙት እንድታሰሙና እንድታሳዩ እናበረታታለን። ስለ ቁሱ አዚህ የተጻፈው ጥቂት ሰዎች ግዕዝኤዲትን ከገዙ በኋላ ገበታውንና ፊደሉን ሳያስገቡ መጻፍ እየሞከሩ ስለተቸገሩም ነው። [http://ethsat.com/video/esat-yesamintu-engida-dr-abera-molla-february-2015/] [http://ashamaddis.com/v/esat-yesamintu-engida-dr-aberra-molla-february-2015] "Amharic Typing" የሚለው ባለ ሰንደቅ ዓላማ ካርታችን ያለበት ኣዶ ከታየ በኋላ ያንን መንካት እንደተራ ቁስ ግዕዝኤዲትን ኣይከፍትም። በቁሱ ለመጠቀም የፊደል ገበታውና ፊደሉ በሴቲንግ በኩል መግባት ኣለባቸው። [http://geezedit.com/epages/4e8592a6-d167-45be-a52b-acfbdcd36d47.sf/en_US/?ObjectPath=%2FShops%2F4e8592a6-d167-45be-a52b-acfbdcd36d47%2FCategories%2FGeezEdit_App] የእንግሊዝኛው የፊደል ገበታ ከታየ በኋላ የዓለም ካርታው ያለበትን ኣዶ መንካት ወይም ተጭኖ መቆየት የዓማርኛውን የፊደል ገበታ ያቀርባል።
 
===የእጅ ስልክ ኣከታተብ===