Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 10፦
ብዙ መጣጥፎች ያለ ብዙ ምርመራ በቀላሉ ሊጻፉ ይቻላል። በኢንተርኔት ላይ በዓለም ዙሪያ ያሉት ሀበሾች መሀይሞች አይደሉም፤ ለምን የእውቀት አስተዋጽኦች እንደ ሌሎች ቋንቋዎች በብዛት አይጨምሩም?
 
ምንም የብር ዋጋ ባይከፍልም፣ ዋጋው ለዘለቄታ ለፊተኞቹ ትውልዳት የሚነብቡየሚያንቡ ትምህርቶች በማቅረብ ለአማርኛ ተናጋሪዎች መዝገበ ዕውቀት ጠቃሚ መሣርያ እንዲሆን በማድረግ የሚሰጥ ክብር ነው።
 
ከጥቂት መቶ አስተዋጽኦች በኋላ ማንም አቅራቢ ደግሞ መጋቢ (አድሚን) ሊደረግ ይቻላል። በ፲ ዓመታት ላይ ግን ከጥቂት ሰዎች በቀር አብዛኞቹ እስከዚህ አነስተኛ መጠን ድረስ አልቆየም። ስለዚህ እባካችሁ አስቡበትና ምናልባት ስለ ዕውቀት መጻፍ የሚወድድ ሰው ቢያውቁ ያሳስቡት!