ከ«ካሊጎላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
'''ካሊጎላ''' ([[ሮማይስጥ]]፦ Gaius Julius Caesar Augustus Germanicus) (ከ[[8]] ዓ.ም. እስከ [[33]] ዓ.ም. የኖሩ) ከ[[29]] ዓ.ም. እስከ 33 ዓ.ም. የነገሡ የ[[ሮሜ መንግሥት]] ቄሣር ነበረ።
 
«እኔ አምላክ ነኝ» የሚል ጨካኝ ፈላጭ ቁራጭ ሆኖ ይታወሳል። አይሁዶች እንዲያመልኩት እምቢ ብለው የእርሱ ሐውልት በ[[ኢየሩሳሌም]] [[ቤተ መቅደስ]] እንዲቆም አዘዘ። በዚያው ሥራ ዓመጽ እንዲስፋፋ እርግጥኛ ይሆን ነበርና የ[[ሶርያ]] አገረ ገዥ [[ፑብሊዩስ ፔትሮኒዩስ]] ለአንድ ዓመት ዘገየ። በመጨረሻ ካሊጎላ በወዳጁ [[ሄሮድያስ አግሪፓ]] ምክር ሀሣቡን መለሠ። በተረፈ ግን በአይሁዶች ዘንድ በዚህ ዘመን ብዙ ሁከቶች ሆኑ። ካሊጎላም ዕብድ እንደ ሆነ በማለት የታሪክ ጸሐፊዎች ይስማማሉ። ፈረሱን [[ኢንኪታቱስ]]ን ቄሥ ሹሞት ለሮሜ ሴናት አማካሪ እንዲሆን ወሰነ። በ33 ዓም ካሊጎላ በግድያ ሞተ።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}