ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 18፦
ምንም እንኳን ከ“A” እስከ “Z” የኣሉት የኮምፕዩተሩ መርገጫዎች (Keys) ለእንግሊዝኛው ፊደላት ስምና መርገጫ እንዲሆኑ ቢሠሩም ፴፯ቱን መርገጫዎች ለ፴፯ቱ የግዕዝ ቤት ቀለሞች ማለትም ለ“ሀ”፣ “ለ”፣ “ሐ”፣ “መ”፣ “ሠ”፣ “ረ”፣ “ሰ”፣ “ሸ”፣ “ቀ”፣ “ቐ”፣ “በ”፣ “ቨ”፣ “ተ”፣ “ቸ”፣ “ኀ”፣ “ነ”፣ “ኘ”፣ “አ”፣ “ከ’፣ “ኸ”፣ “ወ”፣ “ዐ”፣ “ዘ”፣ “ዠ”፣ “የ”፣ “ደ”፣ “ዸ”፣ “ጀ”፣ “ገ’፣ “ጘ”፣ “ጠ”፣ “ጨ”፣ “ጰ”፣ “ጸ”፣ “ፀ”፣ “ፈ” እና “ፐ” ስምና ቁልፎች እንዲሆኑ ኣድርገዋል። ግዕዝ በኮምፕዩተር እንዲጠቀም ሲፈጥሩ እያንዳንዱ ቀለም የሚከተበው በሁለት መርገጫዎች ነበር። ለሚፈልጉትም የቍልፍ መለጠፊያዎች ነበሩት። እያንዳንዱ የግዕዝ ቀለም ስም የሚከተበው እንደ እንግሊዝኛው ዝቅ (Shift) መርገጫን በመጠቀም ነው። በኣሁኑ ጊዜ እያንዳንዱን ቀለም በኣንድና ሁለት መርገጫዎች መክተብ የሚያስችል ኣብሻ (ABSHA) የሚባል ዘዴ ስለፈጠሩ ዓማርኛውን በእንግሊዝኛ ፎነቲክ እስፔሊንግ እንጽፋለን በማለትና ያም ስላልተሳካ እስከ ኣራት መርገጫዎች መጠቀም እንደማያስፈልግ ተደርሶበታል። [https://www.google.com/patents/US20090179778?dq=aberra+molla&hl=en&sa=X&ei=4bieUruVFaThyQHQ4YDwDg&sqi=2&pjf=1&ved=0CDcQ6AEwAA] ምክንያቱም ዓማርኛው በኣራት ቢከተብም የኣናሳ ቋንቋዎችን በእዚሁ እስፔሊንግ ዘዴ ለመክተብ እስከ ስምንት መርገጫዎችን መጠቀም ስለሚያስፈልግ ነው። [http://www.youtube.com/watch?v=06JhqTexYsM] [http://www.debate.org/debates/The-English-Alphabet-Should-be-Re-Written/1/] [[:en:English-language_spelling_reform]] ላቲን “ቸ” ቀለምን የሚከትበው በ“CH” ሲሆን “ቸ” ቀለም ቢኖረው ኖሮ ትክክለኛ ኣጠቃቀም ስለሆነ ኣንድ መርገጫ ይሰጠው ነበር።
 
የላቲን ቊልፎች ለሃያ ስድስቱ ቀለሞች የተመደቡት ለእያንዳቸው እንጂ በዋየልነትና ኮንሰናንትነት የሥራ ክፍፍል ኣይደለም። በሌላ ኣነጋገር የ"E" መርገጫ ለ"E" የእንግሊዝኛ ፊደል የተመደበው "E" ቀለም ስለሆነ እንጂ ዋየል ስለሆነ ኣይደለም። የዶክተር ኣበራ ፈጠራ ይኸን መሠረታዊ ኣጠቃቀም በማገናዘብ የላቲኑንና የግዕዙን ኣቀራረብ በማዋሃደ የዋየል መርገጫዎችን የፊደልነትና የዋየልነት ኣሠራር ለግዕዝ ኣውርሷል። [http://www.ethiopic.com/acharmap.htm] [http://abyssiniagateway.net/fidel/unicode/new/references.html] ፈጠራው ከእዚህም ኣልፎ ለዋየል መርገጫዎች ሦስተኛ ኣጠቃቀም ኣለው።
 
===ዩኒኮድ===