ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 162፦
===የዓማርኛ ስሕተቶች===
 
በእዚህ ርዕስ ዶክተሩ ከዓመታት በፊት ያቀረቡትን ብዙ ኣንባቢዎች ስለኣላዩት ኣልታረሙም። [http://www.ethiopic.com/AMHARIC/errors.pdf] እዚህ ውክፔዲያ ገጽ ላይ የቀረቡት ውጤት ማምጣት ስለጀመሩ ተሻሽለው ቀርበዋል። ፩. እንደ ኤውሮጳ ኣቆጣጠር ማጠር ያለበት በ"እ.ኤ.ኣ." እንጂ "እ.ኤ.ኣ" ማድረግ ከሚገባው በታች ማሳጠር ነው። ፪. "ዓመተ ምሕረት" ማጠር ያለበት በ"ዓ.ም." እንጂ "ዓ/ም" ያሳስታል። የእዝባር ጥቅም እንደ "ወይዘሮ" የሚጻፉትን ቃላት በ"ወ/ሮ" ለማሳጠር እንጂ ሁለት ቃላትን ለማሳጠር ኣይመስልም። ፫. የ"ሊቅ" ብዙ "ሊቆች" ወይም "ሊቃውንት" እንጂ "ሊቃውንቶች" የሉንም። እዚህ ላይ በተለይ ከግዕዝ የመጡ ቃላት ላይ መጠንቀቅ ሳይጠቅም ኣይቀርም። ፭. ዌብ ድር፣ ዌብሳይትዌብፔጅ ድረገጽ ነው። ድህረገጽ ከገጽ በኋላ ስለሆነ ትክክል ኣይደለም። ይህ ስሕተት ምን ያህል እንደተስፋፋ ለማስተዋል ድህረገጽ፣ ድኅረገጽ እና ድሕረገጽ ቃላት ኢንተርኔት ላይ በመፈለግ መመልከት ይቻላል። ፮. የ"ው" ድምጽ ሳድስ እንጂ ካዕቡ "ዉ" ስላልሆነ "ነው" መከተብ ያለበት በሳድሱ ነው። ፯. "ጊዜ" እንጂ "ግዜ" ዓማርኛ ኣይደለም። [http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8A%E1%8B%9C] ፰. ኣንዳንድ ደራስያን "እ" ቀለምን መቀነስ ይወዳሉ። "ተእኛ" እና "ተኛ" እንዲሁም "የእርሷ" እና "የርሷ" የተለያዩ ናቸው።
 
[[ስዕል:Aberra2002.jpg|thumb|ግዕዝ ፲፱፻፺፭ ዓ.ም.]]