ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 19፦
 
===ዩኒኮድ===
ግዕዝ ወደ ኮምፕዩተር ሲገባ የስምንት እንግሊዝኛ ሥፍራዎችን በማስለቀቅ ዓይነት ኣንዱኑ ቦታ በየተራ በመጋራት ነበር። በ[[ዩኒኮድ]] (Unicode) መፈጠር የተነሳ ግዕዝ ኣሥራ ሁለተኛው ገበታ ላይ ተመድቦ እያንዳንዱ ቀለም የእራሱን ስፍራ ኣግኝቷል። ጥንትም ቢሆን እያንዳንዱ ቀለም የግሉ የሆነ ከ1 እስከ 5600 ቍጥር ነበረው። [http://dagmawibelete.blogspot.com/2013/05/ethiopic.html] በተጨማሪም ትክክለኛዎቹና ሁሉም የግዕዝ ቀለሞች ዩኒኮድ የዓለም ፊደላት መደብ እንዲገቡ በማቅረብና በመጻፍ ትልቅ ኣስተዋጽዖ ኣድርገዋል። ይህ ሊሆን የቻለውም የዓለም ፊደላትን ዩኒኮድ የተባለ የፊደላት መደብ ውስጥ ሁሉም የዓለም ቀለሞች ዕውቅና እንዲያገኙ በ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. ለተቋቋመ ድርጅት ዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝ ያደረጉትንና ያቀረቡትን ብዙ መቶዎች ትክክለኛ ቀለሞች [http://archive.is/LWaLI] [http://www.thisisgabes.com/documents/paper_gabriella.pdf] [http://www.amharicmovies.com/mobile/biography/3749-aberra-molla.html] በማስጣል ሌሎች ዓማርኛ ፊደል ያልሆነውንና ዓማርኛን የማያስጽፈውን ኢንጂነር [[ኣያና ብሩ]] የሠሩትን ዓይነት የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና ቅጥልጥል ፊደል ተሳስተው ዓማርኛና ግዕዝ ነው ብለው ስላቀረቡ ነበር። እነዚህ[http://web.archive.org/web/20121227134618/http://www.ethiopic.com/unicode.htm] መቶ ሃያ ስምንት ስፍራዎች ይበቃሉ በማለት ለዩኒኮድ ኣቅርበው የነበረውን በመቃወምና ጽፈው በ፲፱፻፹፬ ዓ.ም. ኣስጥለዋል። [http://sirius-c.ncat.edu/EAS/news/EJSciTech/abera2.html] ይኽንንም በማድረጋቸውና ኢትዮጵያውያን በፊደላቸውና ቋንቋዎቿቸው በኮምፕዩተር እንዲጠቀሙ ስለፈጠሩ ለግዕዝና ኢትዮጵያ ባለውለታ መሆናቸው ከመጻፉ ሌላ የግዕዝ ኣባት የሚል የቅጽል ስም ተሰጥቷቸዋል። [http://archive.is/awQan] [http://web.archive.org/web/20120107200214/http://www.ethiopic.com/Aberra_Molla_Rose_3_Meskerem_2002.pdf] [http://www.ethiopianstories.com/component/content/article/55-science-a-technology/125-dr-abera-molla] [http://en.academic.ru/dic.nsf/enwiki/7349877] [http://www.bionity.com/en/encyclopedia/List_of_veterinarians.html] [http://www.wikidoc.org/index.php/Category:Veterinarians] [http://www.amharicmovies.com/people/scientists/3749-aberra-molla.html] [http://www.amharicmovies.com/biography/3749-aberra-molla.html] [http://listings.dallasnews.com/plano_tx/events/show/209005365-10th-annual-ethiopian-day-festival]
[http://www.insideethiopia.net/heroes/index.html] [http://www.e-engraving.com/fonts/Font_Designers.htm] [https://www.facebook.com/video/video.php?v=433568700036371] [http://www.youtube.com/watch?v=aj0OcUZVh8E&] [http://archive.today/356OK] በሁለተኛ ዙር ይህ የፊደል መቀጠል ጥፋት እንደገና ተደግሞ [http://www.ethiopians.com/abass7.html] 364 ብቻ ግዕዝ፣ ዓማርኛ፣ ትግርኛና ኦሮሚፋ ቀለሞች ለዩኒኮድ በሌሎች ስለቀረቡ ይኸንንም ተቃውመውና ጽፈው [http://www.ethiopic.com/unicode/unicode_ethiopic.htm] [http://archive.today/xCezH] በሦስተኛ ዙር ማሻሻያዎችም ከ55 በላይ የጉራጌ፣ ኣገው/ቢለንና የመሳሰሉት የኣናሳ [[ቋንቋ]]ዎች የግዕዝ ቀለሞች ዕውቅና እንዲያገኙ ቢጽፉምና [http://abyssiniacybergateway.net/fidel/unicode/new/uncoded-2.html] በትብብር ቢሳካም ሌሎች በጀመሩት ጠንቅ ግዕዝ ኣራት ስፍራዎች ተበትኖ ለዩኒኮድ ቀርቧል። [http://www.unicode.org/charts/PDF/UAB00.pdf] [http://std.dkuug.dk/JTC1/sc2/wg2/docs/n1846.pdf] [http://www.abyssiniagateway.net/fidel/unicode/old/references.html] [http://www.ethiopic.com/Dr._Aberra_Molla_Ethiopic.htm] [http://freetyping.geezedit.com/Q_and_A_with_Dr._Aberra_Molla_in_Amharic.htm] [http://www.ethiopic.com/unicode/unicode_ethiopic.htm] [http://unicode.org/charts/] ዶ/ር ኣበራ ለግዕዝ መብት ባይቆሙለት ኖሮ [http://archive.is/LWaLI] [http://www.ethiopic.com/acharmap.htm] [http://www.ethiopic.com/unicode/unicode_ethiopic.htm] የኣማርኛ መጻፊያው መኪና ኣስቸጋሪ ኣከታተብና ያልተሟላ ቁርጥራጭ ፊደል ተሻሽሎም ቢሆን ስሕተቱ እንደሚቀጥል ጽፈውም የዩኒኮድ ፊደል ሆኖ ኢትዮጵያ ከማትወጣበት ዘላቂ ችግር ውስጥ ከመውደቅ ኣትድንም ነበር። [http://sirius-c.ncat.edu/EAS/news/EJSciTech/abera2.html] [http://mobilemags.360fashion.net/em/prev/story.jsp?s=4&id=13669&mwidth=320] ምንም እንኳን ዶክተሩ ሞዴት ውስጥ ጭምር ያቀረቧቸው የኣናሳ ብሔሮች ቀለሞች ዩኒኮድ መደብ ውስጥ በመጨረሻው ቢገቡም [http://std.dkuug.dk/jtc1/sc2/wg2/docs/n1846.pdf] [http://freetyping.geezedit.com/Q_and_A_with_Dr._Aberra_Molla_in_Amharic.htm] ዶክተሩ ለግዕዝ ፊደል እንዲያገለግሉ የፈጠሯቸውና ብዙዎች ከ፳ ዓመታት በላይ የተጠቀሙባቸው የግዕዝ ኣልቦና ኣዳዲስ ምልክቶች ገና ኣልገቡም። ለምሳሌ ያህል የሚፈልጉት የማጥበቂያ ምልክትና ሌሎችም ከፊደሉ በኋላ እንጂ ከላይ እንዲገቡ ዶክተሩ ኣይፈልጉም።