ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 87፦
 
===ጽሑፎች===
ኢትዮጵያንና ጠቅላላ ዕውቀት የሚመለከቱ ጉዳዮች [http://freetyping.geezedit.com/Q_and_A_with_Dr._Aberra_Molla_in_Amharic.htm] በተለይ Ethiopic.com በየጊዜው የቀረቡ ኣሉ። ለምሳሌ ያህል፣ ስመ እጸዋት፣ [http://archive.is/SsjQ] [http://www.savormusic.com/img/index/plants_and_animal_life_of_ethiopia.html] [http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2013/10/YesidetegnaMastawesha.pdf] የኢትዮጵያ ዘመን ኣቆጣጠር፣ [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=381:the-ethiopic-calendar]፣ [http://tseday.wordpress.com/2008/09/14/ethiopian-calendar/] [http://www.sustainabilitank.info/2007/05/the-un-general-assembly-will-declare-the-year-starting-september-12-2007-ending-september-11-2008-as-the-commemoration-of-the-ethiopian-millennium-an-african-occasion/] [http://www.addisvoice.com/council_for_the_celebration_of_t.htm] ስመ በሽታ፣ [http://archive.is/iNyRz] የግዕዝ ፊደል፣ [http://dagmawibelete.blogspot.com/2013/05/ethiopic.html#!] ስመ ኣኃዝ፣ [http://sirius-c.ncat.edu/EAS/news/EJSciTech/ethiopic.html] [http://books.google.com/books?id=FC9tAwAAQBAJ&pg=PA526&lpg=PA526&dq=Ethiopic+Aberra&source=bl&ots=bmkyrmsPR1&sig=L-WyoEFOhv_X3m1r5mvGIfxkQik&hl=en&sa=X&ei=8FteVN__GIeHyQTn1YCgCg&ved=0CE4Q6AEwCjgK#v=onepage&q=Ethiopic%20Aberra&f=false] ስመ አንሰሳት፣ የግዕዝ ስምና ኣኃዝ [http://www./Ethiopic_Names_and_Numbers.htm] ስመ ምልክቶች፣ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች፣[http://archive.is/zTIsG] ኣንዳንድ የፊደል ስሕተቶች [http://www.ethiopic.com/AMHARIC/errors.pdf] እና ግልጽ ደብዳቤ ለቫቲካን ጳጳስ ቤነዲክት ፲፮ተኛ [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=405:christian-calendar] [http://archive.is/6mVlZ] https://www.facebook.com/GeezEdit/posts/637802172946355] ምሳሌዎች ናቸው። [http://newikis.com/am/%E1%8A%A3%E1%89%A0%E1%88%AB_%E1%88%9E%E1%88%8B.html] ሌላ ምሳሌ ለመጥቅስ ያህል የኢትዮጵያ ሚሌንየም መከበር ያለበት መስከረም ፩ ቀን ፳፻፩ ዓ.ም. እንጂ መስከረም ፩ ቀን ፳፻ ዓ.ም. መሆን እንዳሌለበት ኣንድ ድረገጽ ላይ ዶክተሩ ጽፈውና ኣሳምነው የኢትዮጵያ ምክር ቤት ከሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም. እስከ መስከረም ፩ ቀን ፳፻ ዓ.ም. እንዲከበር የተደነገገው ስሕተት ተደርሶበት ሚሌንየሙ ዓመቱን ሙሉ እንዲከበር ተደርጓል። [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?limitstart=425] [http://www.ethiomedia.com/ace/dc_symposium_program.pdf] [http://www.sustainabilitank.info/2007/05/the-un-general-assembly-will-declare-the-year-starting-september-12-2007-ending-september-11-2008-as-the-commemoration-of-the-ethiopian-millennium-an-african-occasion/] በተጨማሪም ዶክተሩ በየጊዜው የሞዴትና ኢትዮወርድ መመሪያዎችን ለመክተብና ማቀነባበሪያ ከተጠቀሙባቸውና የሌሎችም ሥራዎች ሌላ ብዙ መጽሓፍት ከ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. ጀምሮ ከጻፉባቸው ታዋቂ ደራስያን መካከል ዶ/ር ዓለሙ ቢፍቱ እና ዶ/ር ለይኩን ብርሃኑ ይገኙበታል። ዶ/ር በቀለ ሞላ እና ጌታቸው ሞላ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ውስጥ ፈጣን ማተሚያ ቤት [http://www.fettan.com/] የመጀመሪያው የሆነውን ግዕዝ ማተሚያ በ፲፱፻፹፱ ዓ.ም. ኣቋቁመው ብዙ መጽሓፍትና ጽሑፍ-ነክ ሥራዎች በሶፍትዌር ታትመዋል።
 
===ግዕዝ ኣከታተብ===