ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 104፦
በኋላም የተተከለበት ሮም ከተማ እንዳለ መብረቅ እንደመታው ኣቶ መለስ ዜናዊ ቢጠይቁም ሊያናግሯቸው እንኳን ፈቃደኞች ስላልሆኑና [http://news.bbc.co.uk/2/hi/europe/2119400.stm] [http://www.museum-security.org/02/074.html] ጣልያኖች ስላልመለሱት [http://www.news24.com/Africa/News/Ethiopia-despairs-about-obelisk-20020613] የኢትዮጵያ ወዳጆች ሓውልቱ እንዲመለስ የተቻላቸውን ሁሉ እንዲያደርጉ ግንቦት ፳፭ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. በ[[ሮም]] ንግግራቸው መጠየቃቸው ይታወሳል። [http://www.ethiopiaemb.org.cn/bulletin/diplomacy.html] የሮም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞም ኣለ። ቀደም ብሎም የኣንዳንድ ታዋቂ የዓለም ሰዎች፣ ኢትዮጵያውያንና የኣክሱም ሕዝብም [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-question-of-the-looted-and-still-not-returned-aksum-obelisk/] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-unfinished-history-of-the-aksum-obelisk-return-struggle-4-the-stadium-demonstration-and-the-petitioning-of-international-scholars/] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-unfinished-history-of-the-aksum-obelisk-return-struggle-5-the-ethiopian-parliament-and-the-people-speak-out/] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1448531.stm] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1402354.stm] [http://www.tourismethiopia.gov.et/English/Attractions/Pages/AxumObelisks.aspx] [http://ethiopiaonline.net/obelisk/] የጥያቄ ፊርማ ጣልያኖችን ከኣለማስጨነቁም ሌላ [http://web.peacelink.it/afrinews/71_issue/p3.html] ሓውልቱ ከተመለሰ ሥልጣኔን እለቃለሁ የኣሉም የጣልያን ባለሥልጣንም ነበሩ። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] ለኣለመመለስ ከቀረቡት ሰበቦች ሓውልቱ ጣልያን ኣገር ስለቆየ ጣልያናዊ ሆኗል፣ [http://www.crosswalk.com/archive/italy-claims-ethiopian-obelisk-of-axum-687892.html] ገንዘብ የለንም፣ [http://commons.wikimedia.org/wiki/Category:Obelisk_of_Axum] [[http://www.ethiopic.com/heritage/money.htm] ሓውልቱ ስላረጀ ኢትዮጵያ ሲደርስ ይሰባበራል፣ በገንዘቡ ኣክሱም ያለውን ትልቁን የኣክሱም ሓውልት እንትከልበት፣ መመለስ የሚችለው ኣይሮፕላን ጦርነት ላይ ነው፣ ነበሩበት። [[http://commons.wikimedia.org/wiki/Category:Obelisk_of_Axum]] [http://web.peacelink.it/afrinews/75_issue/p11.html] [http://www.museum-security.org/02/006.html] [http://articles.baltimoresun.com/2001-08-05/news/0108040051_1_obelisk-ethiopians-mussolini] ኢትዮጵያም ሓውልቱን ከፈለገች ለጣልያን መክፈል ኣለባት የኣሉም የጣልያን ኣክራሪ እንደነበሩ በኋላም ተደርሶበታል። [http://www.abovetopsecret.com/forum/thread377718/pg1]
 
ዶ/ር ኣበራም በግላቸው ለ[[ዩናይትድ እስቴትስ]] [[ፕሬዚደንት]]፣ ጥቂት ሴነተሮችና የኮንግረስ ወኪሎች እንዲረዱ የጻፉት ደብዳቤ መልስ ሳያገኝ ቀረ። በመጨረሻም ርዝመቱ 79 ጫማዎችና ክብደቱ 160 ቶን የሆነው ከ፲፯፻ ዓመታት በላይ ዕድሜ ያለው የኣክሱም ሓውልት ሦስት ቁርጥራጮች ተደርጎ መጋዘን የተቀመጠው [http://www.africanidea.org/magnificent_aksum.html] የትም ኣይሄድም ተብሎ በማዘናጋት ኣደንዳ ቆየ። [http://www.thefreelibrary.com/Ethiopia%3A+no+plane+to+carry+obelisk+home%3F+After+50+years+of+broken...-a0119650209] ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመለስ ኣሜሪካ ኣውሮፕላንና [[ጣልያን]] ገንዝብ ከለከሉ የሚለውን የጦቢያ የካቲት ፳፭ ቀን ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. (March 4, 2004) ጽሑፍ [http://www.ethiopic.com/heritage/money.htm] [http://archive.is/bmwQD] የዓዩትና የፕሮፌሰር [[ሪቻርድ ፓንክኸርስት]] በዩናይትድ እስቴትስ መማረር [http://www.ethiopic.com/heritage/ambassador.htm] ያላስደሰታቸው ዶ/ር ኣበራ ሞላ ቅር ስለተሰኙ ሓውልቱን በትናንሹ ኣስቆርጦ ገንዘብ ከዓለም ሕዝብ ላይ በኢንተርኔት ማሰባሰብ እንደሚችሉ ኣዲስ ኣበባ ለሚገኘው የጣልያን ኤምባሲ በኢ.ሜይል የካቲቲ ፳፰ ቀን ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. ካሳወቁ በኋላ [http://www.ethiopic.com/heritage/aksum.htm] ኣጣብቂኝ ውስጥ የገባው የጣልያን መንግሥት ወጪውን ከፍሎ ሓውልቱን እቦታው እንደሚተክለው ገለጸላቸው። በተጨማሪም ሌላ የጣልያን ኤምባሲ ባለሥልጣን የሆኑ ዶክተር ሓውልቱን ለማስጫን ተስማሚ ኣውሮፕላን እያፈላለግን ነው ብለው ኅዳር ፳፬ ቀን ፲፱፻፺፯ ዓ.ም. ለዶ/ር ኣበራ ኢ.ሜይል ላኩ። ይኸንንም ለሓውልቱ መመለስ ለኣያሌ ዓመታት ሲታገሉ ለነበሩት ፕሮፌሰር ገልጸው ቀደም ብለው ሊረዱዋቸው ስለጀመሩ ይጻጻፉ ስለነበረ ላኩላቸው። ግንኙነት ስላልነበራቸው ለኢትዮጵያ ባለሥልጣኖች ግን ሳያሳውቁ [http://rome.wantedworldwide.net/news/372/axum-obelisk.html] [http://www.unesco.org/new/en/unesco/partners-donors/the-actions/culture/resettlement-of-aksum-obelisk/] [http://www.theepochtimes.com/news/4-11-18/24447.html] ኣንዳንዶቹን ጽሑፎች ኢትዮፒክ.ኮም ድረገጻቸው ላይ ቢያስቀምጡም ብዙዎቹ ስላላነበቡት ጣልያን ወጪውን ለምን ለመክፈል እንደተስማማች ቢጻፍም በጊዜውና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሳይታወቅ የቆየ ይመስላል። [http://www.news24.com/Africa/News/Ethiopia-unveils-Axum-Obelisk-20080904] [http://www.theepochtimes.com/news/4-11-18/24447.html] [http://forums.rasta-man.co.uk/smf/index.php?topic=855.0] [http://books.google.com/books?id=KvXpBAAAQBAJ&pg=PT765&lpg=PT765&dq=Dr.+Aberra+Molla&source=bl&ots=--zz8kODT4&sig=MG0ZrM5LLBxEW_wYdK-iYl6rZmM&hl=en&sa=X&ei=VOxTVLSiJoilyQTvt4CoCg&ved=0CC4Q6AEwAzge#v=onepage&q=Dr.%20Aberra%20Molla&f=false] [http://everything.explained.at/Obelisk_of_Axum/] ለኢትዮጵያ መንግሥት ግን ጣልያኖች ገንዘቡን እንደሚከፍሉ [http://www.theguardian.com/world/2004/jul/16/italy.artsnews] እስከ ሓምሌ ፺፯ ዓ.ም. ድረስ ያላሳወቁ [http://www.thefreelibrary.com/Ethiopia%3A+no+plane+to+carry+obelisk+home%3F+After+50+years+of+broken...-a0119650209] [http://rome.wantedworldwide.net/news/372/axum-obelisk.html] [http://www.theguardian.com/world/2004/jul/16/italy.artsnews] ይመስላል። [http://www.theepochtimes.com/news/4-11-18/24447.html]
 
በኋላም ሓውልቱ በ፺፰ ሲመለስ እንኳን ደስ ያለዎት የሚል የምስጋና ኢ.ሜይል ዶክተሩ ስለጉዳዩ ለዓምታት ለታገሉት ፕሮፌሰር ላኩ። ኤምባሲውም ዶ/ር ኣበራን ድንጋይ ከምታመላልስ ለረሃብተኛው ሕዝብ በገንዘቡ እህል ግዛበት ያለበትን ኢ.ሜይል ኣስታውሰዋቸው ሓውልቱ ኢትዮጵያ ሲደርሰ ፕሮፌሰሩ ደረሰኝ ብለው ካቀረቡት የእንግሊዝኛ ኢ.ሜይሎች መካከል የዶክተሩ ኣንዱ ነበር። [http://www.ethiopic.com/heritage/obelisk_email.htm] ኣሜሪካኖችም የሓውልቱን ቁርጥራጮች ትክክለኛ መጠን ለማወቅ ተጠይቀው ያወጡትን ወጪና የኣክሱም ኣይሮፕላን ማረፊያ ችሎታ ያጠኑበትን ገንዘብ ጣልያኖች ኣልከፈሉንም ብለዋል። [http://www.thefreelibrary.com/Ethiopia%3A+no+plane+to+carry+obelisk+home%3F+After+50+years+of+broken...-a0119650209] በእዚህ ኣኳኋን ወደ ኣሥር ሚሊዮን ዶላር የጣልያን መንግሥት ወጪ [http://www.theguardian.com/world/2004/jul/16/italy.artsnews] ሓውልቱ በሩስያ ኣንቶኖቭ ኣይሮፕላን ከጣልያን ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/4458105.stm#graphic] በ[[የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት]] መኃንዲሶች እርዳታ [http://whc.unesco.org/en/news/116/] ኣክሱም ተተክሎ ነሓሴ ፳፱ ቀን ፳፻ ዓ.ም. ተመርቋል። [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=257:aksum-obelisk-revisited] [http://whc.unesco.org/en/news/504] ቪድዮዎችም እዚህ [http://www.youtube.com/watch?v=dr_-1B1u-f4] [http://www.youtube.com/watch?v=iYbk1MxMHmM] [http://www.youtube.com/watch?v=vsc2RihjI0k] ኣሉ።