ከ«ራዲዮ ስቱዲዮ 54 ኔትወርክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
[[ስዕል:Radio Studio 54 Network logo.svg|280px|thumbnail|የራዲዮ ስቱዲዮ 54 ኔትወርክ ምልክት]]
 
'''ራዲዮ ስቱዲዮ 54 ኔትወርክ''' የግል [[ራዲዮ]] ጣቢያ በ[[ሎክሪ]]፣ [[ካላብሪያ]]፣ [[ጣልያን]] አገር ነው። የጣቢያው ማሠራጨት ዙሪያ እስከ ፱ ደቡባዊ ክፋልገሮችክፍላገሮች ድረስ ይደርሳል፤ እነርሱም [[መሢና]]፣ [[ረጆ ካላብሪያ]]፣ [[ቪቦ ቫሌንቲያ]]፣ [[ካታንዛሮ]]፣ [[ኮሰንዛ]]፣ [[ክሮቶኔ]]፣ [[ለቼ]]፣ [[ፖተንዛ]]፣ እና [[ሳሌርኖ]] ናቸው። በጣቢያው ላይ ዘመናዊ [[ሙዚቃ]] ዘፈኖችና በየቀኑ 28 ጊዜ የ[[ዜና]] መረጃ ይሠጣል።
 
ስቱዲዮ 54 ኔትዎርክ የተመሠረተው በ[[6 June]] [[1985 እ.ኤ.አ.]] በመሥራቾች ፔትሮ ፓሬታ፣ ፍራንቼስኮ ማሣራ፣ ኤንዞ ጋቶ፣ መሞ ሚኒቲ፣ እና ፔትሮ ሙስሜቺ ሲሆን ስሙ «ራዲዮ ዲጄ ክለብ ስቱዲዮ 54» ተብሎ ነበር። እንደ ሌሎቹ ነፃ ጣልያናዊ ራዲዮ ጣቢያዎች፣ ይህ እንደ [[ጨዋታ ትርዒት]] ጀመረ። በ[[1990 እ.ኤ.አ.]] በጣልያናዊ [[ሕግ]] ሥር ይህም የጨዋታ ትርዒት በይፋ ድርጅት ሆነ፣ በዚህም የጣቢያው ፕሮፌሽናሉ መልክ ተጨመረ።
20,425

edits