ከ«ጂን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ Robot: Replacing category ቻይና with የቻይና ነገሥታት |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''
''[[የቀርከሃ ዜና መዋዕል]]'' በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በመጀመርያው ዓመት በ[[ሆ ወንዝ]] ምዕራብ ኖረ። በ፬ኛው ዓመት «የምዕራብ ሙዚቃ» ቃነ፤ የ[[ኩንዉ]]ና [[ወይ]] ገዥ ጂ ታን ወደ [[ሹዦው]] ተዛወረ። በ፰ኛው ዓመት (1661 ዓክልበ.) በታምራዊ ትርዒት አሥር ፀሐዮች አብረው በሰማይ ታዩ፤ በዚያም አመት ጂን ዓረፈና የአጐቱ [[ቡ ጅያንግ]] ልጅ [[ኮንግ ጅያ]] ተከተለው።
{{S-start}}
{{S-bef | before=[[ጅዮንግ]]}}
{{S-ttl | title=የሥያ ([[ቻይና]]) ንጉሥ |years=1669-1661 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-aft | after=[[ኮንግ ጅያ]]}}
{{End}}
[[መደብ:
|