ከ«ቡ ጅያንግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 3፦
''[[የቀርከሃ ዜና መዋዕል]]'' በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገቡት ድርጊቶች እንዲህ ናቸው፦ በ1745 ዓክልበ. ግድም አባቱ [[ሤ]] ዓርፎ ቡ ጅያንግ ተከተለው። በ፮ኛው ዓመት (1740 ዓክልበ. ግ.) በጅዩይወን አገር ላይ ዘመተ። በ፴፭ኛው ዓመት (1711 ዓክልበ.ግ.) የዪን አገረ ገዥ የጲን አገረ ገዥ አሸነፈ።
 
በ፶፱ኛው ዓመት (1687 ዓክልበ. ግ.) ዙፋኑን ተወና ወንድሙ [[ጅዮንግ]] ተከተለው። ንጉሥነቱን በፈቃዱ ስለ ተወ እንደ ጠቢብ ይቆጠራል። በጅዮንግ ፲ኛው ዓመት (1678 ዓክልበ. ግ.) ቡ ጅያንግ ዓረፉ። የቡ ጅያንግ ልጅ [[ኮንግ ጅያ]] በኋላ በ1661 ዓክልበ. ግ. ንጉሥ ሆነ።
 
{{S-start}}