ከ«ሌዊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 36፦
===ዮሴፍና አሰናት===
 
«ዮሴፍና አሰናት» የሚባል ታሪክ ስለ ዮሴፍና ግብጻዊት ሚስቱ [[አሰናት]] አንዳንድ ትውፊት አለው። በዚህም ሌዊ እንደ ነቢይና ተዋጊ ይታያል። በዚህ አፈ ታሪክ፣ የያዕቆብ ልጆች ወደ ግብጽ ገብተው ወንድማቸው [[ብንያም]] የፈርዖንን አልጋ ወራሽ ገደለው፤ ፈርዖንም ዕድሜው ፻፱ ዓመት ሲሆን አረፈና ዮሴፍ እራሱ ለ፵፰ ዓመታት የግብጽ ንጉሥ ሆነ። ያንጊዜ ዮሴፍ ዘውዱን ለፈርዖኑ ልጅ ልጅ ሰጥቶ ለእርሱ እንደ አባት ሆነ።<ref>http://www.markgoodacre.org/aseneth/translat.htm</ref> ይህ ጽሑፍ በ[[ጽርዕ]]፣ [[ስላቮንኛ]]፣ [[አርሜንኛ]]ና በ[[ሮማይስጥ]] ይታወቃል፤ መቼ እንደ ተቀናበረ ግን ተከራካሪ ነው።
 
[[መደብ:የብሉይ ኪዳን ሰዎች]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሌዊ» የተወሰደ