ከ«ሌዊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 11፦
:«ስምዖንና ሌዊ ወንድማማች ናቸው፤ ሰይፎቻቸው የዓመፃ መሣሪያ ናቸው። በምክራቸው፣ ነፍሴ፣ አትግባ፤ ከጉባኤአቸውም ጋር፣ ክብሬ፣ አትተባበር፤ በቊጣቸው ሰውን ገድለዋልና፣ በገዛ ፈቃዳቸውም በሬን አስነክሰዋልና። ቊጣቸው ርጉም ይሁን፣ ጽኑ ነበርና፤ ኲርፍታቸውም፣ ብርቱ ነበርና፤ በያዕቆብ አከፋፍላቸዋለሁ፣ በእስራኤልም እበታትናቸዋለሁ።»
 
[[ኦሪት ዘጸአት]] ፮፡፲፮ የሌዊ ሕይወት ዘመን ፻፴፯ ዓመታት እንደ ነበር ይነግረናል። በኋላ ዘሮቹ ሌዋውያን ከከነዓን የራሳቸውን ርስት አልቀበሉም፣አልተቀበሉም፣ ነገር ግን የካህናት መደብ ሆነው በነገዶቹ መካከል ተበተኑ።
 
[[ስዕል:Levi LACMA M.88.91.296b.jpg|280px|thumb|left|ሌዊ በ[[ሆላንድ]] በ1580 ዓ.ም. ግድም እንደ ተሳለ]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሌዊ» የተወሰደ