ከ«ሌዊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 32፦
«የሌዊ ምስክር» በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ሌዊ ሳይሞት የህይወቱን ታሪክ ያወራል። በዚህ መሠረት፣ ሌዊ በ[[ካራን]] ተወልዶ የስምንት ዓመት ልጅ ሲሆን ወደ ከኔዓን ፈለሰ፤ ስለ እህቱን ዲና ሴኬምን ያጠፋው እድሜው ፲፰ ወይም ፳ ነበር፤ በ፲፱ኛው ዓመት ቄስ ተደረገ፤ በ፳፰ኛው ዓመት ሚስቱን ሜልካን አገባት፤ ጌድሶንን ወለደችለት። በሌዊ ፴፭ኛው ዓመት ቀዓትን ፤ በ፵ኛውም ዓመት ሜራሪን ወለደችለት፤ ዮካብድም በግብጽ በ፷፬ኛው ዓመት ተወለደችለት። እንበረምም ዮካብድ በተወለደች ቀን ተወለደና በሌዊ ፺፬ኛ የእንበረም ሚስት ሆነች። በሌዊ ፻፲፰ኛው ዓመት ዮሴፍ አረፈ።
 
በተጨማሪ ሌዊ በዚህ መጽሐፍ ለልጆቹ ብዙ ምሳሌዎች፣ ምክሮች፣ ትንቢቶችና ራዕዮች ለልጆቹ ያስተምራቸዋል።<ref>http://www.newadvent.org/fathers/0801.htm</ref>
 
===ዮሴፍና አሰናት===
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሌዊ» የተወሰደ