ከ«ሌዊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumbnail|ሌዊ (ከ[[ሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምስል፣ ምናልባት 1700 ዓ.ም....»
 
No edit summary
መስመር፡ 26፦
በዚህ መጽሐፍ ፳፪፡፲፪-፲፮፣ ያዕቆብ ሌዊን ባረከው እንጂ አልረገመውም። በ፳፪፡፴፬፣ «ሌዊም እንደ ሾሙት፣ ለልዑል አምላክም እርሱን አገልጋይ እንዳደረጉት፣ ልጆቹንም እስከ ዘላለም ድረስ አገልጋይ እንዳደረጉአቸው ሕልም አየ።» ያንጊዜ አባቱ ያዕቆብ ሌዊን ቄስ አደረገው። በኩፋሌ ፳፬፡፳፮ የሌዊ ሚስት ስም ሜልካ ተባለ፣ «ከቃራ (ወይም በሌሎቹ ቅጂዎች [[ታራ]]) ልጆች ወገን ከሚሆን ከ[[አራም (የሴም ልጅ)|አራም]] ልጆች የተወለደች»።
 
በኋላ ዘመን ያዕቆብ በ[[ጌሠምጌሤም]] በምድረ [[ግብፅ]] ባረፈው ወቅት፣ የአባቶቹን መጻሕፍት ሁሉ የወረሰው ሌዊ ሆነ (ኩፍ. ፴፪፡፱)።
 
===የሌዊ ምስክር===
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሌዊ» የተወሰደ