ከ«ጤቤስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Automated text replacement (-| ክፍላገር = +| ክፍፍል_ዓይነት2 = ክፍላገር | ክፍፍል_ስም2 =)
-
መስመር፡ 16፦
}}
 
'''ጤቤስ''' ([[ግሪክኛ]]፦ Θήβαι /ጤባይ/፤ [[ግብጽኛ]]፦ /ዋሰት/) የ[[ጥንታዊ ግብጽ]] ከተማ ነበር። በ2121 ዓክልበ. ግ. የ[[2 መንቱሆተፕ]] ([[11ኛው ሥርወ መንግሥት]]) ዋና ከተማ ሆነ። ከ1982 እስከ 1661 ዓክልበ. ድረስ የፈርዖኖች ቤተ መንግሥት ወደ እጅታዊ ቢዛወርም በ1661 ዓክልበ. በ[[ሂክሶስ]] ወረራ ምክንያት ጤቤስ እንደገና የ[[13ኛው ሥርወ መንግሥት]] ዋና መቀመጫ ሆነ።
 
[[መደብ:የግብፅ ከተሞች]]