ከ«እንበረም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 42፦
:«ዮካብድም በኔ ፷፬ኛው ዓመት በግብጽ ተወለደች፣ ... በኔም ፺፬ናው ዓመት '''አምብራም''' (እንበረም) ልጄን ዮካብድን እንደ ሚስቱ ወሰዳት፣ እነርሱም በአንድ ቀን ተወለዱ፣ እርሱና ሴት ልጄ።»<ref>http://www.newadvent.org/fathers/0801.htm</ref>
 
በ[[ቁምራን ጥቅል ብራናዎች]] መካከል አንዱ (4Q535B) በእንበረም እራሱ እንደ ተጻፈ ስለሚለን «የእንበረም ምስክር» ተብሏል። በዚህ መሠረት እንበረም የ[[ሚካኤል]]ና የ[[ቤሊያል]] (የ[[ዲያብሎስ]]) ራዕይ አለመ፤ እነዚህ ሁለት «ትጉሃን» መናፍስት፣ አንዱ መልካም ሌላውም ክፉ፣ በሰው ልጆች ላይ ይገዛሉ በሕልሙ ተባለ። በዚሁ ብራና መግቢያ ዘንድ፣ የእንበረም ዕድሜ እስከ 166 ዓመታት ደረሰ፣ ይህም ወደ ግብጽ ከገቡ 152 ዓመታት ነበር ይላል።