ከ«እንበረም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 23፦
 
:«''የእስራኤል ልጆች ከ[[ዮሴፍ]] አፅም በቀር የ[[ያዕቆብ]]ን ልጆች አፅም ሁሉ አውጥተው በምድረ በዳ በተራራ ላይ ባለች እጥፍነት ባላት ዋሻ ቀበሩ። ብዙ ሰዎች ወደ ግብጽ ተመለሱ፣ ከእነርሱ ጥቂት ሰዎች በ[[ኬብሮን]] ቀሩ፤ አባትህ ዕብራንም ከእነርሱ ጋር ቀረ። ... በአርባ ሰባተኛው [[ኢዮቤልዩ]] በሰባተኛው [[ሱባዔ]] በሰባተኛው ዓመት ''(2303 ዓ.ዓ. ወይም 1768 ዓክልበ. ግ.)'' አባትህ ከ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] መጣ፣ በአርባ ስምንተኛው ኢዮቤልዩ በአራተኛው ሱባኤ በስድስተኛው ዓመት ''(2330 ዓ.ዓ. ወይም 1741 ዓክልበ. ግ.)'' ተወለድህ፤ ይከውም በእስራኤል ልጆች ላይ መከራ የጸናበት ወራት ነው።»
 
ሙሴም ከተወለደ በኋላ፣ የፈርዖንን ግቢ ምንም ቢገባም፣ መጽሐፍን ያስተማረው ዕውነተኛ አባቱ ዕብራን መሆኑን ይገልጻል (፴፫፡፫)።
 
==እስልምና==