ከ«እንበረም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 22፦
መጽሐፈ ኩፋሌ ፴፪፡፲፯-፳፪ ስለ ሙሴ አባት እንበረም ወይም «'''ዕብራን'''» እንዲህ ይጨምራል፦
 
:«''የእስራኤል ልጆች ከ[[ዮሴፍ]] አፅም በቀር የ[[ያዕቆብ]]ን ልጆች አፅም ሁሉ አውጥተው በምድረ በዳ በተራራ ላይ ባለች እጥፍነት ባላት ዋሻ ቀበሩ። ብዙ ሰዎች ወደ ግብጽ ተመለሱ፣ ከእነርሱ ጥቂት ሰዎች በ[[ኬብሮን]] ቀሩ፤ አባትህ ዕብራንም ከእነርሱ ጋር ቀረ። ... በአርባ ሰባተኛው [[ኢዮቤልዩ]] በሰባተኛው [[ሱባዔ]] በሰባተኛው ዓመት ''(2303 ዓ.ዓ. ወይም 1768 ዓክልበ. ግ.)'' አባትህ ከ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] መጣ፣ በአርባ ስምንተኛው ኢዮቤልዩ በአራተኛው ሱባኤ በስድስተኛው ዓመት ''(2330 ዓ.ዓ. ወይም 17421741 ዓክልበ. ግ.)'' ተወለድህ፤ ይከውም በእስራኤል ልጆች ላይ መከራ የጸናበት ወራት ነው።»
 
==እስልምና==