ከ«እንበረም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 14፦
በዚህ የ[[አማርኛ]]ው ትርጉም እንደ [[ግሪክኛ]]ው ይከተላል፤ የ[[ዕብራይስጥ]] ትርጉም ግን «እንበረም የ''አባቱን እህት'' ዮካብድን አገባ» ይለናል። በ[[ሳምራዊ ኦሪት]] ቅጂ ደግሞ «አሮንን፣ ሙሴንምና ''እኅታቸውን ማርያምን'' ወለደችለት» ይላል።
 
እንደገና በ[[ኦሪት ዘኊልቊ]] ፳፮፡፶፰-፶፱ እንዲህ እናብባለን፦እናንብባለን፦ «ቀዓትም እንበረምን ወለደ። የእንበረም ሚስት ስም ዮካብድ ነበረ። እርስዋ በ[[ግብጽ]] ከሌዊ የተወለደች የሌዊ ልጅ ነበረች፤ ለእንበረምም አሮንንና ሙሴን እኅታቸውንም ማርያምን ወለደችለት።»
 
በተለይ በዚህ ጥቅስ ዮካብድ የሌዊ ሴት ልጅ መሆንዋ ይገለጻል፤ ስለዚህ ዕብራይስጡ ትርጉም እንዳለው እንበረም አክስቱን አገባ። (ይህ አይነት ትዳር በ[[እግዚአብሔር]] ትዕዛዝ የተከለከለው ከዚያ በኋላ ሙሴ ሕጉን በ[[ደብረ ሲና]] ሲቀበለው ነበር።<ref>ዘሌዋውያን ፲፰፡፩፪።</ref>)