ከ«እንበረም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 26፦
==እስልምና==
 
የእስላም መምኅሮች ደግሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ ለቅመው የሙሴ (ወይም [[ሙሳ]])፣ የአሮን (ወይም [[ሃሩን]]) እና የማርያም ([[ሜሪያም]]) አባት ስም እንበራም ('''ኢምራን''') ይሉታል። ነገር ግን በ[[ቁርዓን]] ምዕራፍ [[ሱራ]] ፫ «[[የኢምራን ቤተሠብ ሱራ]]» መሠረት፣ የ[[ድንግል ማርያም]] (ወይም [[መርየም]]) አባት ደግሞ «ዒምራን» ተባለ። (በ[[ክርስትና]] ልማድ የድንግል ማርያም አባት [[ኢያቄም]] ተባለ፤ [[አዲስ ኪዳን]] ግን ስለ ስሙ ዝም ይላል።)
 
==አይሁድና==