ከ«አኒታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''አኒታ''' በጥንታዊ [[አናቶሊያ]] ([[ሐቲ]]) ታሪክ የ[[ኩሻራ]]ና የ[[ካነሽ]] (ነሻ) ንጉሥ ነበር።
 
አባቱ [[ፒጣና]] የኩሻራ ንጉሥ ሲሆን በ1714በ1662 ዓክልበ.. ግድም ካነሽን ያዘ። በዚያ ዓመት ልጁ አኒታ ወደ ካነሽ ዙፋን ተከተለው። ይህ ሁሉ «የአኒታ ዐዋጅ» በተባለው ጽሑፍ እንዲህ ይተርካል፦
 
«...የነሻ (ካነሽ) ንጉሥ በኩሻራ ንጉሥ ተማረከ። የኩሻራ ንጉሥ ፒጣና ከከተማው በብርታት ወጣ፤ ነሻ ከተማ በሌሊት በኃይል ያዘ። የነሻን ንጉሥ ማረከ፤ በነሻ ኗሪዎች ላይ ግን ክፋትን አላደረገም። ይልቁንም የሱ አባቶችና እናቶች አደረጋቸው። ከአባቴ ፒጣና በኋላ፣ በዚያም ዓመት፣ እኔ አመጽ ሰበርኩ። ወደ ጸሐይ መግቢያ የሚቀመጡት ማናቸውንም አገራት ሁላቸውንም አሸነፍኩ።