ከ«ዓክልበ.» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

91 bytes added ፣ ከ6 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ዓክልበ.''' (ዓመቶች ከክርስቶስ ልደት በፊት) ወይም '''ክ.በ.''' (ከክርስቶስ በፊት) ማለት ከ1 ...»)
 
'''ዓክልበ.''' (ዓመቶች ከ[[ክርስቶስ]] [[ልደት]] በፊት) ወይም '''ክ.በ.''' (ከክርስቶስ በፊት) ወይም '''ቅ.ል.ክ.''' ([[ግ ዕዝ]]፣ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ) ማለት ከ[[1]]ኛው [[ዓመተ ምሕረት]] (ዓ.ም.) አስቀድሞ የነበሩት ዓመቶች የመቆጠሪያ ዘዴ ነው።
 
1 ዓ.ም. የዓመተ ምህረት መጀመርያ ዓመት እንዲሆን የወሰነው መኖኩሴ [[አኒያኖስ እስክንድራዊ]] ተባለ። የፈረንጅ አቆጣጠር ግን የአኒያኖስን ሳይሆን የሌላውን መነኮሴ የ[[ዲዮኒሲዮስ ኤክሲጉዎስ]] ቁጠራ በመከተሉ፣ ዓመቱ [[1 እ.ኤ.አ.]] ከዚያው 8 ዓመታት በፊት (ወይም በ[[8 ዓክልበ.]]) ይጀመራል። የአሁኑ መምህራን ደግሞ [[ኢየሱስ]] የተወለደበት ዓመት 12 ዓክልበ. ግድም እንደ ሆነ የሚል ግምት አላቸው።
20,425

edits