ከ«ሊሙ (የአሦር ማዕረግ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

1,475 bytes added ፣ ከ6 ዓመታት በፊት
no edit summary
(Codex Sinaiticus moved page ሊሙ to ሊሙ (የአሦር ማዕረግ))
'''ሊሙ''' በ[[አሦር]] መንግሥት የተሾመ የአመት በዓል ሹም ነበር። የሹሙም ስም በአሦራዊ መቆጣጠር የዓመቱ ስም ሆነ።
 
እስከ 1123 ዓክልበ. ድረስ ፣ አሦራዊው የዓመት መቆጣጠሪያ [[ጨረቃዊ ዓመት]] ስለ ነበር፣ ዓመቱ 365 ቀኖች ሳይሆን 354 ቀኖች ብቻ ነበሩበት። ከ1187 ዓክልበ. ጀምሮ ደግሞ ሊሙዎቹ በየ[[ፀሐያዊ ዓመት]] ይመረጡ ነበር።
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
ከ1187 አስቀድሞ ሊሙዎቹ የተመረጡት በየጨረቃዊ ዓመቱ በመሆን፣ ከየፀሐያዊው ዓመት ፲፩ ቀኖች ይጠፋሉ። ስለዚህ ከዚያው ዓመት በፊት፣ ለየ፴፪ ዓመታት፣ ፴፫ የሊሙ ስሞች አሉ። ለየመቶውም አመታት ሦስት ተጨማሪ የሊሙ ስሞች አሉ ማለት ነው።
== ዋቢ መጽሐፍት ==
 
ከሥነ ቅርስ የተነሣ፣ የሊሙ ስሞች ዝርዝር በሙሉ ከ918 ዓክልበ. እስከ አሦር ውድቀት እስከ 617 ዓክልበ. ድረስ ታውቋል። እንዲሁም ከ13ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.አካባቢ፣ አብዛኖቹ የሊሙ ስሞች ሊታወቁ ታቻለ። ''የማሪ ዜና መዋዕል'' የሊሙ ስሞችና የዓመቱን ድርጊቶች ከ1781 እስከ 1691 ዓክልበ. ግ. ድረስ ይሰጣል። በቅርብም ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ ዝርዝሮች በ[[ካነሽ]] ተገኝተው፣ ከ1880 እስከ ምናልባት 1628 ዓክልበ. ግ. ድረስ ያሉት ሊሙዎች ሁሉ ታውቀዋል።
<references/>
 
*
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
[[መደብ:አሦር]]
[[መደብ:ጊዜ]]
8,739

edits