ከ«1 እሽመ-ዳጋን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 6፦
በእሽመ-ዳጋን ዘመን፣ አሦር ከማሪ፣ ከ[[ኤሽኑና]] እና ከ[[ኤላም]] ጋራ ጦርነት ያደርግ ነበር። ስለዚህ እሽመ-ዳጋን ከበፊቱ ጠላቶች ከቱሩኩ ሕዝብ ጋር የስምምነት ውል አደረገ። የቱሩኩ አለቃ ዛዚያ ሴት ልጅ ለእሽመ-ዳጋን ወንድ ልጅ ለ[[ሙት-አሽኩር]] ታጨች። በዚህ ወቅት ደግሞ የባቢሎን ሃይል እየበረታ አሦር ከባቢሎን ወዳጅነት ተጠቀመ። ሆኖም እሽመ-ዳጋን የአባቱን ግዛት በሙሉ ሊጠብቅ አልተቻለውም። በመጨረሻ ግዛቱ የኤካላቱም፣ [[አሹር (ከተማ)|አሹር]]ና [[ነነዌ]] ከተሞች ዙሪያ ብቻ ያጠቅልል ነበር።
 
በ[[ማሪ ጽሑፎች]] እንደሚዘገብ፣ በዚምሪ-ሊም 9ኛው አመት (በ1679 ዓክልበ.)፣ ኤላማውያን እሽመ-ዳጋንን ከአገሩ አባረሩትና ወደ ባቢሎን ሸሸ። በዚያ በጽናት ታመመ። እሽመ-ዳጋን ማዕረጉን በይፋ ቢጠብቅም የሃሙራቢን ሥልጣን እንዲቀብል ተገደደ። በመሞቱምበዝምሪ-ሊም አሦር11ኛው በብሔራዊአመት ሁከትእሽመ-ዳጋን ተያዘ፤ዙፋኑን ልጁለልጁ ለሙት-አሽኩር እንደ ተወው ይታወቃል። ሙት-አሽኩር ይቅርና ብዙ ሌሎች ሰዎች ዙፋኑን ለመያዝ ሞከሩ። ከነዚህም [[አሹር-ዱጉል]] አገሩን ለጥቂት አመት እንዲገዛ በቃ።
 
==የዓመት ስሞች==
 
[[የአሦር ነገሥታት ዝርዝር]] እሽመ-ዳጋን ለ40 አመት እንደ ነገሠ ሲል፣ አሁን ከሃሙራቢ ፲፯ኛው እስከ ዝምሪ-ሊም ፲፩ ኛው ዓመት መግዛቱ ስለሚታወቅ፣ ዘመኑ ፲፩ ዓመታት ብቻ እንደ ቀረ ማለት እንችላለን።<ref>Gasche et al., ''Dating the Fall of Babylon'', 1998 እ.ኤ.አ., p.52.</ref> ባለፈው ቅርብ ጊዜ ግንደግሞ (1995 ዓ.ም.) ተጨማሪ ሰነዶች በ[[ካነሽ]] (በዛሬው [[ቱርክ]]) በመገኘታቸው አሁንየዚሁ የአሦርዘመን ንጉሥ«ሊሙ ለ11 ዓመታት ብቻ እንደስሞች» ነበርማወቅ ይታወቃል።ትችሏል።
 
የያንዳንዱ አሦራዊ ዓመት ስም ለዚያ ዓመት የተሾመው የ[[ሊሙ (የአሦር ማዕረግ)|ሊሙ]] ስም ነበረ። ከዚህ በታች የዓመቱ ሊሙ እና የሊሙ አባት ስም እንደ [[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]] ይዘርዝራሉ።<ref>[http://www.chronosynchro.net/wordpress/imperiales/ የመስጴጦምያ ነገሥታት] {{fr}}</ref>