ከ«ናራም-ሲን (አካድ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 23፦
በአንድ ታሪክ መሠረት፣ የ[[ኪሽ]] ሰዎች አመጹበትና ኢጱር-ኪሺ አለቃቸው አደረጉ። ከዚያ የሲሙሩም ገዥ ፑቲማዳል፣ የናማር ገዥ ኢንጊ፣ የአፒሻል ገዥ ሪሽ-አዳድ፣ የ[[ማሪ]] ገዥ ሚጊር-ዳጋን፣ የ[[ማርሐሺ]] ገዥ ሑፕሹምኪፒ፣ የማርዳማን ገዥ ዱሕሱሱ፣ የማጋን ገዥ ማኑ፣ የ[[ኡር]] ገዥ ሉጋል-አኔ፣ የ[[ኡማ]] ገዥ ኢር-ኤንሊላ፣ የ[[ኒፑር]] ገዥ አማር-ኤንሊላ ኢጱር-ኪሺን እንደደገፉት ይጠቀሳል። ናራም-ሲን ግን አመጸኞቹን ፱ ጊዜ እንዳሸነፋቸው ይላል።
 
ሌላ ጽላት ደግሞ ናራም-ሲን የሚከተሉትን አሸንፎ ያዙ፦ የ[[ጉቲዩም]] ንጉሥ ጉላዓን፤ እንዲሁም ካክሙም፣ ሉሉቡም፣ ሐሑም፣ [[ቱሩኩም]]፣ [[ካነሽ]]፣ [[አሙሩ]]፣ ዴር፣ አራሪ፣ [[ካሳውያን]]፣ [[ሜሉሓ]]፣ [[አራታ]]፣ ማርሐሺ፣ [[ኤላም]]፣ አፑም፣ [[አርማኑም]]፣ ሐና።[[ኻና አገር|ሐና]]። የጉቲዩም ንጉሥ ጉላዓን ሥራዊት ከናራም-ሲን ሥራዊት 90 ሺህ ቢገድልም የናራም-ሲን 360 ሺህ ወታደሮች ድል አደረጉ ይላል።
 
በሌላ ጽላት ዘንድ ናራም-ሲን ከ17 ነገሥታት ትብብር ጋር ተዋጋ፣ አሸነፋቸውም፤ ከነርሱም ስሞቻቸው ሊነብቡ የሚችሉ፦ የ[[ኩጣ]] ንጉሥ አንማና-ኢላ፣ የፓኪ ንጉሥ ቡናን-ኢላ፣ የኡሊዊ ንጉሥ ላፓና-ኢላ፣ የ[[ሐቲ]] ንጉሥ [[ፓምባ]]፣ የካነሽ ንጉሥ ዚፓኒ፣ የ[[አሙሩ]] ንጉሥ ሑዋሩዋሽ፣ የማርሃሺ ንጉሥ ቲሸንኪ፣ የ[[ላርሳ|ላራክ]] ንጉሥ ኡር-ላራክ፣ የኒኪ ንጉሥ ኡር-ባንዳ፣ የቱርኪ ንጉሥ ኢልሹናኢል፣ የ[[ኩሻራ]] ንጉሥ ትሽቢንኪ፣ የአርማኒ ንጉሥ ማዳኪና ናቸው።