ከ«ገመድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 54 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q31029 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Rope.jpg|ለረጅም የ[[ዓሳ]] ማጥመድ የሚያገለግል የገመድ ጥምጥም|thumbnail|200px|right]]
'''ገመድ''' የሰለሉ ስንጥርጣሪዎች[[ስንጥርጣሪ]]ዎች (''fibres'') (ለጥንካሬ እና ለማያያዝ ሲባል) በተለያየ መንገድ ተፈትለው የሚዘጋጅ ርዝመት ያለው ነገር ነው። ጥሩ የልጠጣዊ ጥንካሬ (''tensile strength'') ያለው ቢሆንም፤ በጭሞቃዊ ጥንካሬ (''compressive strength'') በኩል ግን ደካማ ነው። እነዚህ ሁለት ባህሪያቶች የሚያመለክቱትም ገመድ ለመጎተት እንጂ ለመግፋት እንደማያገለግል ነው።
 
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:የቤት ዕቃ]]